UMMA TOKEN INVESTOR

hali K shared a
Translation is not possible.

ሴት ልጅ በደደቦች ሸሪዓ እና

በነቢያቶች ሸሪዓ

⚡️በየ መድረኩ መዝፈንን ሀላል አደረጉላት፣

አላህ ግን አዛን፣ ኢቃማና አሚን በማለት ድምጿን ከፍ ከማድረግ ከልክሏታል።

⚡በሲኒማ ቤቶች እና በመድረክ ላይ እንድትሰራ ፈቀዱላት አላህም የጁምአ ሰላት እና የጀመዓ ሰላትን በሷ ላይ ግዴታ እንዳይሆን አድርጓል ።

🩸የኦሎምፒክ እና የማራቶን ሻምፒዮን አደረጓት አላህ ግን በሁለቱ ምልክቶች መካከል በሰፍዋና እና በመርዋ መካከል እንዳትሮጥ የከለከላት ጨዋነቷን እና ንፅህናዋን ለመጠበቅ ነው።

⚡በቴሌኮሙኒኬሽን ድርጅቶች እና ሌሎችም ደንበኞችን ለመሳብ በድምፅዋ ጥሪን በመመለስ ላይ በኤሌክትሮኒክስ ማስታወቂያ ተጠቅመውባታል።

አላህ ግን በሶላት ላይ ኢማሙ ቢሳሳት እንኳ ከማጨብጨብ ውጪ ድምፃን ከፍ አድርጋ" ሱብሃነላህ" በማለት ድምፃን ከማሰማት ከልክሏታል።

🩸በመዝናኛ ጉዞ ላይ ያለ መህራም( ያለ ወንድ ቤተሰብ) እንድትጓዝ አደረጓት።

አላህ ከእርሷ ላይ አንድ መህረም ካላገኘች ከእስልምና ማእዘን ውስጥ የሆነውን ሀጅን እንኳን አውርዶላታል።

⚡️የስፖርት ቡድኖችን ለማበረታታት እና ለመደገፍ ወሰዷት፤ አላህም ለጂሃድ ሃይማኖትን ለመደገፍ እንዳትወጣ ከልክሏታል።

🩸ከቤቷ ሽቶ የተቀባች፣ የተዋበች ውበቷን ለአደባባይ የገለፅች ሆና እንድትወጣ አደረጓት ።

አላህ ግን በእግሮቿ ላይ ያደረገችውን ጌጥ ለሰዎች ይሰማ ዘንድ መሬትን በእግሮቿ እየደበደበች እንዳትሄድ ከልክሏታል።

✍ ከሸይኽ አብድገንይ ገፅ ተወስዶ የተተረጎመ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/AbuEkrima

Telegram: Contact @AbuEkrima

Telegram: Contact @AbuEkrima

ይህ ቻናል የተለያዩ አስተማሪና አነቃቂ የሆኑ ትምህሮችን፣ ሙሃደራዎችን፣ የቀደምት አኢማዎችን ንግግሮች እንዲሁም የተለያዩ በጊዜያችን ያሉትን የሱና ዑለማዎች ፈትዋና ንግግር የምናቀርብበት ቻናል ነው።
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
hali K shared a
Translation is not possible.

እስራኤል ሀዘን ላይ ነች!

የደቡባዊ ብርጌድ ኮማንደር የነበረው በጋዛ ብርጌድ በመገደሉ እስራኤል ሀዘን ተቀምጣለች። የኮማንደሩ ቀብርም ተፈፅሟል።

https://www.youtube.com/@QisaTube1

Facebook - ቂሳ ትዩብ Qisa Tube

Telegram - t.me/QisaTube

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
6 month Translate
Translation is not possible.

ለፈገግታ

አንድ ገጠሬ ውስጡ ላይ ገንዘብ ያለበት ቦርሳ መሰል ነገር ሰረቀና ሶላት ሊሰግድ መስጂድ ገባ እና ስሙ ሙሳ ይባል ነበር እንዳጋጣሚም የገባበት መስጂድ ኢማሙ ሱረቱ ጠሀን ነበር ሚቀራው( وما تلك بيمينك  يا موسى)አንተ ሙሳ ሆይ በቀኝ እጅህ የያዝከው ምንድ ነው ? የሚለው አያ ሲቀራ

🔎:ይህ ገጠሬ "በአላህ ይሁንብኝ አንተ ጠንቋይ ነህ" ብሎ የሰረቀውን ወረውሮ ከመስጂድ ወጥቶ ሄደ።

📕:ምንጭ ➘

📕:المستطرف في كل فن مستظر

@furqan_oficial

Send as a message
Share on my page
Share in the group
6 month Translate
Translation is not possible.

የጁምዓ ቀን ሱናዎች❖

1 ገላን መታጠብ።

2. ሽቶን መቀባባት እና መዋብ።

3. ሲዋክን መጠቀም።

4. የክት ልብስ መልበስ።

5. በጊዜ መስጂድ መጓዝ።

6. በእግር እየተጓዙ ወደ መስጅድ መሄድ።

7. መስጂድ ከደረሱ በኋላ የሰዎችን ትከሻ በመረማመድ ሰዉን

አለማስቸገር።

8. ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ቢሆንም ተህየቱ መስጂድ መስገድ።

9. ኹጥባ ወደ የሚያደርገው ኢማም መዞርና እሱን እያዩ ኹጥባ

ማድመጥ።

10. ኹጥባ በሚደረግበት ሰዓት ፀጥታን መላበስ።

11. ሰደቃን ማብዛት።

12. ከሀሙስ ማታ ጀምሮ እሰከ ጁምዓ ዐስር ድረስ ሱረቱ ከሕፍ

መቅራት።

13. ድዓ ተቀባይነት የሚያገኝበት ሰዓትን መጠባበቅ።

14. በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን በብዛት ማውረድ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group