UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

የህፃናት ገዳይ ጭራቆች የአላህ እርግማን በናንተ ላይ ይውረድ !!!

ይህ ዛሬ እስራኤል በንፁሀን መኖሪያ ላይ ያደረሰቺው የሚሳኤል ድብደባ ነው

ወላሂ እንደ እስራኤላውያን ያለ አስቀያሚ ፍጡር በዚህች ምድር ላይ አልተፈጠረም !

እስራኤልን ከነደጋፊዎቿ ከነ አጨብጫቢዎቿ አላህ ያጥፋቸው !

የነዚህ ህፃናት ደም ጠራርጎ ይውሰዳቸው !

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

#አቢ ሰዒድ አል-ኹድሪይ (ረ.ዐ) እንደነገረን #ረሱል እንዲህ አሉ፡-#አላህ የጀነት ነዋሪዎችን እንዲህ ይላቸዋል፡- የጀነት ነዋሪዎች ሆይ! እነሱም፡- አቤት ጌታችን ሆይ! ሁሌም ለጥሪህ ታዛዦች ነን፡ ረዳታችንም አንተው ነህ ይላሉ፡፡ እሱም፡- በሰጠኋችሁ ጸጋ ተደሰታችሁን? ሲላቸው፡ እነሱም፡- ከዓለማት ለማንም ያልሰጠኸውን ጸጋ ሰጥተኸን እንዴት አንደሰትም! በማለት ይመልሳሉ፡፡ አላህም፡- ከዛ የበለጠ ነገር ልሰጣችሁ ነኝ! ሲላቸው፡ እነሱም፡- ጌታችን ሆይ! ከዚህ የበለጠ ምን ጸጋ ኖሮ ነው? በማለት ይጠይቃሉ፡፡ እሱም፡- ውዴታዬን በናንተ ላይ አሰፍረዋለሁ፡ ከዚህ በኋላ ለዘልዓለም አልቆጣባችሁም ይላቸዋል" (ቡኻሪና ሙስሊም የዘገቡት)፡፡

ዐብዱላህ ኢብኒ መስዑድ (ረ,ዐ) እንዲህ ይላል፡-#ረሱል (ﷺ) ጋር (በሚና) ድንኳን ስር እያለን እንዲህ አሉን፡-#የጀነት ሰዎች ሩብ እናንተ ብትሆኑ #ትወዳላችሁን?›› አዎን! አልናቸው፡፡ በድጋሚ ‹‹የጀነት ሰዎች 1/3 እናንተ ብትኾኑ ትወዳላችሁን?›› ሲሉን፡ አዎን! አልናቸው፡፡ ለሶስተኛ ጊዜ ‹‹የጀነት ሰዎች ግማሹ እናንተ ብትኾኑ ትወዳላችሁን?›› ሲሉን አዎን! አልናቸው፡፡ እሳቸውም፡- ‹‹የኔ ነፍስ በእጁ በሆነችው በአላህ እምላለሁ፡፡ እናንተ የጀነት ሰዎች ግማሹ እንደምትሆኑ ባለ ሙሉ ተሰፋ ነኝ፡፡ ምክንያቱም ጀነትን ሙስሊም የሆነ ነፍስ እንጂ ሌላው አይገባትምና›› አሉ፡፡ (ቡኻሪና ሙስሊም)፡፡

🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

🌺 @suhabaa 🌺

━━━━━🍃🌸🍃━━━━━

┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄

✍ሙሀመድ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

👉 ኢማም ኢብኑል ቀይም ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦

ሰዎች በዱኒያቸው በተብቃቁና በተመኩ ጊዜ አንተ በአላህ ተብቃቃ ተመካ  በዱኒያቸው በሃብታቸው ደስተኛ ለመሆን ሲሞክሩ ባየህ ጊዜ አንተ በአላህ ተደሰት ሰዎችም በጓደኞቻቸው በተደሰቱና በተመኩ ጊዜ አንተ በአላህ ተደሰት ተመካ ሰዎችም ከባለሥልጣኖቻቸው እና ከመኳንንቶቻቸው ደረጃና ውዴታን ለማግኘት በቀረቡ ጊዜ አንተ ወደ አላህ  ብቻ ቅረብ በዚህም ትልቁንና ድካ የደረሰው ክብር እና ደረጃን ታገኛለህ።”

        📚ابن القيم | الفوائد

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

★彡 ጀነትና ፀጋዎቿ 彡★

ቆየት ካሉት የሸይኽ አብዱልሀሚድ ምክሮች

በውስጡ ከተዳሰሱት ጭብጠ ሀሳቦች

✔️የጀነትና የጀሀነም ጠቅላላ ትርጓሜ

✔️የጀነት አይነቶችና የጀሀነም አይነቶ

✔️የጀነት ፀጋዎችና የጀሀነም አስፈሪ ገፅታዎች

✔️የተለያዩ አንጃዎች በጀነትና ጀሀነም ላይ ያላቸው አቋም

ቅምሻ

💥ጀሀነም ጥልቀቷ ከጀሀነም ጫፍ ላይ ሆኖ ድንጋይ ቢወረወር ለመመምዘግዘግ 70,000 አመት ይፈጅበታል በዚህም የጀሀነምን አስፈሪነት እንገነዘባለን

💥ጀነት የገቡ ሰዎች

-አያረጁም

-አይሞቱም

-አይታመሙም

-ሀሳብ ጭንቀት ትካዜ የለም

-ሽንት ሰገራ ንፍጥ አክታ የለም

-ራበኝ ጠማኝ ሆዴን ነፍኝ ቆረጠኝ ፈለጠኝ የለም

-ደም ግፊት ኤች አይቪ ተቅማጥ ባክቴሪያ ኮሮና የሚባል ነገር የለም

-እንደ ዱንያ ደበርሽኝ ደበርከኝ አረጀህ አረጀሽ ፈታሀኝ ፈታሁሽ የለም በፀጋዎች የተንበሸበሸችው ተናፋቂዋ ሀገር ጀነት

💥የጀነት ሴቶች-ሁሌም ድንግል ናቸው-እንደ ሰጎን እንቁላል የፀዱ-አይናቸውን በባላቸው የሰበሩ ሁሌም ባሌ ባሌ የሚሉ-አይናቸው ሰፋፊ የአይናቸው ነጫጩና ጥቁሩ ክፍል የደመቀ

💥ጀነት ውስጥ ባል ፊቱን በሚስቱ ጉበት ያያል ሚስቱም በባሏ ጉበት ታያለች

💥የጀነት ሴት አንድ ጊዜ ወደ ዱንያ እትፍ ብትል ዱንያን ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ በመልካም መአዛ ታውደዋለች

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሙርተዶችን አደብ ያስገዛው አቡበክር የፖለቲካ ሳይንስ አልተማረም!

የወቅቱን ኢምፓየሮች ያሸነፈው ዑመር በአለም አቀፍ ህግ ዲግሪ የለውም!

ሀብታሙ ዑስማን ኢኮኖሚክስ አልተማረም!

ጥበበኛው ዐሊ በፍልስፍና ዲግሪ አልያዘም!

ታክቲከኛው ካሊድ ከወታደራዊ ኮሌጅ አልተመረቀም!

የኡማው ታማኝ አቡ ዑበይዳህ ስለ አድሚኒስትሬሽን አንድም መጽሐፍ አላነበበም!

እነዚህን ሁሉ ያነፃቸው ታላቁ ኢስላም ነው! ዩኒቨርሲቲው የሙሐመድ መድረሳ ነው!

ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ ዐለይህ!

Ismaiil Nuru

Send as a message
Share on my page
Share in the group