UMMA TOKEN INVESTOR

About me

🍂ما فاتك لم يجلق لك.......ومن حلق لك لم يفوتك🍂

Translation is not possible.
ኢብኑል ቀዪም ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:-
"ሰደቃ የሚሰጥ የሆነ ሰው የሚሰጠውን ሰደቃ በምስኪኑ እጅ ከማረፉ በፊት በአላህ እጅ ላይ እንደሚያርፍለት ቢያውቅ ኖሮ ተቀባዩ  ከሚያገኘው የደስታ ስሜት የበለጠ ሰጪው  ይደሰት ነበር::"
   በጎነት ረፍዶ አያውቅም በምንችለው አቅም በኸይር እንሽቀዳደም
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
✨''ፀፀት''✨
ለምን ዘነጋነው ወንጀላችን ሁላ፣
ምንም እንዳላጠፋ ስንል ወደ ኋላ፤
ወንጀላችን ሁላ ተራራ ሚንድ ነው፣
እኛ ግን አርክሰን በጣም ዘነጋነው፤
ኸይር እንዳበዛ እንዳከማቸ ሰው፣
እስቲ እራሳችንን ትንሽ እንፈትሸው፣
ስራችን ከጥሩ ወይስ ከመጥፎዎች፣
ነፍሳችን ግን በጣም ታውቀዋለች፣
ወንጀልን ስንሰራ ትደናበራለች፣
ተውበት ማዘግየቱ ለምን አስፈለገ?
እስከመች እንዳለን እንዴትስ አወቅን፣
አሁን እንቶብት ጥርት የለ ተውበት፣
ያንን ሁላ ወንጀል አስታውሰን በማውሳት፣
አላህ እኮ ረሂም በጣም አዛኝ ነው፣
ከተፀፀትንም ሁሉን መሀሪ ነው፣
አላህ ሚጠብቀው የኛን መመለስ
እኛ ከለመነው ወንጀል ሊያብስ፣
ጥፋታችን ሁሉ በፍቅር ሊያድስ፣
✍أم عـِـيـاد
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
1 year Translate
Translation is not possible.
“አንድ ሙስሊም ቢታመም እሳት ከወርቅና ከብር ቆሻሻን እንደሚያስወግድ ሁሉ በበሽታው የተነሳ አላህ ኃጢአቱን ያስወግድለታል።”
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
1 year Translate
Translation is not possible.
"አቤት ማማራቸው"
እንደው ጉድ ያሰኘው ይኸው ውበታቸው፤
እነሱን ለማየት ሰዎች ጉጉታቸው፤
'አቤት ብዛታቸው ጥቁር ነው ልብሳቸው፤
ጥግ ጥጉን ይዘው ሲሄዱ ላያቸው፤
እነዚህ እንስቶች አቤት ማማራቸው፤
ማለቱ ስሰማ እኔም ወደድኳቸው፤
ከላይም እስከታች አሸፋፈናቸው፤
ሲሄዱ በመንገድ አረማመዳቸው፤
ድምፅም አይሰማ ላነጋገራቸው፤
የሰለፍይ ሴቶች አቤት ማማራቸው፤
ምን ይሆን ሚስጥሩ የመሸፈናቸው፤
በሀያእ በአዳብ የመራመዳቸው፤
ሲያወሩ ድምፅን ዝቅ ማድረጋቸው፤
ብለው ተገረሙ ሰዋች ሲያዩዋቸው፤
ሚስጥሩ ወዲህ ነው እኔ ልንገራችሁ፤
በነዚህ እንስቶች ለተገረማችሁ፤
የአላህን ትዛዝ የነብዩን ሱና፤
በነዚያ ቀደምቶች በሰለፎች ፋና፤
ሆኖ ነው ኑሮቸው እንዲህ የተቃና፤
በልባቸው ሰርፆ የአላህ ፍራቻ፤
የነብዩን ሱና ይዘው በክራንቻ፤
ግባቸው ሆኖ ነው ሁሌም ጀነት ብቻ፤
ለዚህ ነው ያማሩት የሌላቸው አቻ፤
እህቴ ካማረሽ ክብርት መሆንን፤
ወንድሜም ከፈለክ ንግስት ማግባትን፤
በሀያእ ተክነሽ ልበሽው ሒጃቡን፤
አንተም አስለብሳት ለውዷ እህትህ፤
ስታገባም ምረጥ ባለ ዲንዋን ብለህ፤
አባዬም አስለብስ ያንተው ውድ ልጅህ፤
ጥብቅም እንድትሆን ስምህ ልታስጠራህ፤
እንልበስ ባንድነት ሒጃቡን በጋራ፤
በሱሪ በሚን እንዳንሆን ፋራ፤
በኒቃብ በጅልባብ ይሁን ጉዞኣችን፤
ለዱንያም ሰላም ላኸራም ቤታችን!!!
منقول
https://ummalife.com/umma1698228713
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
1 year Translate
Translation is not possible.
"ጓደኛ ይኑርህ"
በቀናው መንገድ ላይ የሚተባበርህ፤
ሚስጥርህን አውቆ ዱዐ ሚያረግልህ፤
በችግር ጊዜ የሚሆን ከጎንህ፤
ደስታህ አስደስቶት የሚደሰትልህ፤
ከሀራም ነገሮች የሚከለክልህ፤
ምንም ነገር አድርግ የማይጠረጥርህ፤
አስመሳይ ያልሆነ ጓደኛ ይኑርህ፤
https://ummalife.com/umma1698228713
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group