UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

•ህመምተኛ እናቷን ለማስታመም በዝሙት ትነግዳለች ።

•ታላላቆቹ ስለሚሰርቁ እርሱም ይሰርቃል።

•በእድሜ ለሚበልጣት ሰው ስለተዳረች ከሌላ ወጣት ጋር ትዘሙታለች ።

•እጁን የሚጠብቁ ልጆቹን ለመንከባከብ ሲል በጉቦና በወለድ ይሰራል ።

•ወላጆቿን አምፃ « ከፍቀረኛዋ» ጋር ትጠፋለች ምክንያቱም «ፍቅር» ከሁሉም ነገር በላይ ስለሆነ።

•አስካሪ እፆችን ለማስገባት ይስማማል ምክንያቱም ጥሩ ገንዘብ ስለሚከፍሉትና ህይወት ደግሞ እድል ስለሆነች።

•ከቤተሰቧ ተደብቃ ከ«ፍቅረኛዋ» ጋር ትገናኛለች፣ ነፍሷንም ትፈቅደለታለች– ምክንያቱም ስለምታምነው።

•አባቱን አይታዘዝም ምክንያቱም አባቴ በልጅነቴ አልተንከባከበኝም ብሎ ስለሚያምን ።

•ባሏ ፍቅር ስላልሰጣት በባሏ ላይ የአጎቷን ልጅ ታፈቅራለች።

የቱርክ፣የሳኡዲ፣የኳታር፣የግብፅ ፣የኢትዮጲያ .... አጠቃላይ የዓለም ተከታታይ ድራማዎች (ሙሰልሰላት) እና ፊልሞች በሙስሊሞች ልቦና ውስጥ ማስረፅ የሚፈልጉት እሳቤ ይህ ነው። አላህን የሚያምፅ ሰው እርሱን የሚያምፅበት በቂ ምክንያት አለው ብለን እንድናስብ ማድረግ።

በዚህም ሰዎች ሐራም ላይ (ዝሙት፣ስርቆት፣ክህደት፣ማጭበርበር ወዘተ) ላይ ሲወድቁ አሳማኝ ምክንያት ይኖራቸዋል ብሎ ጀስቲፋይ የሚያደርግ ትውልድ እንዲፈጠር ማድረግ ችለዋል። ፈፃሚውን ማስታመም ስንጀምር ድርጊቱ በቀልባችን ውስጥ ወንጀልነቱን ዝቅ አድርገን እናየዋለን። አላህ ይጠብቀንና ወንጀልነቱን ዝቅ ያደረግነውን ነገር ደግሞ ለመዳፈር እንቀርባለን።

አላህ እንዲህ ይላል፦

«አላህም በእናንተ ላይ ጸጸትን ሊቀበል ይሻል፡፡ እነዚያም ፍላጎታቸውን የሚከተሉት (ከውነት) ትልቅን መዘንበል እንድትዘነበሉ ይፈልጋሉ፡፡» (አን ኒሳእ 27)

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የጽዮናዊዋ ድፍረት በዚህ ደረጃ ነው!

ባለፈ በራፋ መተላለፊያ መንገድ ላይ እርዳታ ሲገባ የተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በቦታው ተገኝቶ በእስራኤልና ፈለስጢን ጉዳይ አጭር ንግግር አድርጎ ነበር።

ከንግግሩ መሃል እንዲህ የሚል ይገኝበታል፦

«ሐማስ በእስራኤል ላይ ያደረሰው ጥቃት ያለምክንያት አይደለም። ፍልስጤማውያን ለ56 ተከታታይ አመታት የታፈነ ወረራ ገጥሟቸው ነው።»

ይህን ንግግሩን ተከትሎ  የእስራኤል መንግስት ፈጥኖ ባወጣው መግለጫ «ጉተሬዝ ስልጣናቸውን በአስቸኳይ ይልቀቁ፤ ፀብ-አጫሪ ንግግር ነው የተናገሩት!» ሲል ከሷል።

እርሷን የሚቃረን ከሆነ ለምን ወዳጇ አሜሪካ አትሆን መስማት አትፈልግም። እያጠፋችም ቢሆን በደፈናው የሚደግፋት እንጂ ታረሚ የሚላትን አትሰማም።

በርግጥ አንድ ቀን እርሷም ሆነች በውሸት ደጋፊዎች ታሪክ ሆነው ይቀራሉ። ኢንሻ አላህ!

ደጋፊዎቿ ጭምር ጥፋት ላይ መሆኗን አላጡትም።

#pakestine #gaza

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

እቅልፍ ላይ ነን ...

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የእስራኤል ወረራ አውሮፕላኖች በጋዛ ከተማ መሀል ላይ በነዋሪዎቿ ጭንቅላት ላይ በቦምብ በመወርወር አጠቃላይ የመኖሪያ አደባባዮችን በቦምብ ደበደቡት እና ከሕልውናው ውጭ አጠፋው 🇵🇸

አስቸኳይ: በማዕከላዊ ጋዛ ከተማ በታጅ ታወር ውስጥ 25 ሰማዕታት፣ ከጥቂት ጊዜ በፊት በወረራ የቦምብ ጥቃት በመቶዎች የሚቆጠሩ ቆስለዋል።طائرات الاحتلال الإسرائيلي قصف مُربع سكني كامل وأزالته عن الوجود بعد قصفه على رؤوس ساكنيه في وسط مدينة غزة 🇵🇸عاجل : 25 شهيد في برج التاج وسط مدينة غزة , مئات الإصابات في قصف الاحتلال قبل قليل .

21 view
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

3 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group