UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ለዉዷ ሙስሊም እህቴ

እህቴ በፌስቡክ እና በመሰል መገናኛ ዘዴዎች ተገናኝተሸው አገባሻለው ኒካህ አስርልሻለው ትንሽ ታገሺኝ ብሎ በተስፋ ቃል እየሞላ በሃራም ግንኙነት ዘፍቆሽ የውስጥ ሂጃባሸን ገፎ የሚያባልግሽን፣ ከአላህም ሆነ ከሰው ዘንድ የነበረሽን ክብር እንድታጪ እና እንድትዋረጂ እያደረገሽ ካለ የወንድ ተኩላ እራስሽን መጠበቅ ይኖርብሻል፡፡

ዛሬ አላህን ፈርቶ ከዝሙት መዳረሻ ከሆነው የሃራም ግንኙነት እንድትቆጠቢ ያላገዘሽ ተኩላ ወንድ ነገ አላህን የሚፈራ ባል ይሆነኛል ብለሽ እራሰሽን አታሞኚ፡፡ እስላማዊ ትዳር የሚገነባው አላህ ባዘዘው መልኩ በመጓዝ እንጂ በሃራም ግንኙነት በመጨማለቅ አይደለም፡፡

Abdulaziz Aliiy

ዝሙትን_እንጠየፍ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

•ህመምተኛ እናቷን ለማስታመም በዝሙት ትነግዳለች ።

•ታላላቆቹ ስለሚሰርቁ እርሱም ይሰርቃል።

•በእድሜ ለሚበልጣት ሰው ስለተዳረች ከሌላ ወጣት ጋር ትዘሙታለች ።

•እጁን የሚጠብቁ ልጆቹን ለመንከባከብ ሲል በጉቦና በወለድ ይሰራል ።

•ወላጆቿን አምፃ « ከፍቀረኛዋ» ጋር ትጠፋለች ምክንያቱም «ፍቅር» ከሁሉም ነገር በላይ ስለሆነ።

•አስካሪ እፆችን ለማስገባት ይስማማል ምክንያቱም ጥሩ ገንዘብ ስለሚከፍሉትና ህይወት ደግሞ እድል ስለሆነች።

•ከቤተሰቧ ተደብቃ ከ«ፍቅረኛዋ» ጋር ትገናኛለች፣ ነፍሷንም ትፈቅደለታለች– ምክንያቱም ስለምታምነው።

•አባቱን አይታዘዝም ምክንያቱም አባቴ በልጅነቴ አልተንከባከበኝም ብሎ ስለሚያምን ።

•ባሏ ፍቅር ስላልሰጣት በባሏ ላይ የአጎቷን ልጅ ታፈቅራለች።

የቱርክ፣የሳኡዲ፣የኳታር፣የግብፅ ፣የኢትዮጲያ .... አጠቃላይ የዓለም ተከታታይ ድራማዎች (ሙሰልሰላት) እና ፊልሞች በሙስሊሞች ልቦና ውስጥ ማስረፅ የሚፈልጉት እሳቤ ይህ ነው። አላህን የሚያምፅ ሰው እርሱን የሚያምፅበት በቂ ምክንያት አለው ብለን እንድናስብ ማድረግ።

በዚህም ሰዎች ሐራም ላይ (ዝሙት፣ስርቆት፣ክህደት፣ማጭበርበር ወዘተ) ላይ ሲወድቁ አሳማኝ ምክንያት ይኖራቸዋል ብሎ ጀስቲፋይ የሚያደርግ ትውልድ እንዲፈጠር ማድረግ ችለዋል። ፈፃሚውን ማስታመም ስንጀምር ድርጊቱ በቀልባችን ውስጥ ወንጀልነቱን ዝቅ አድርገን እናየዋለን። አላህ ይጠብቀንና ወንጀልነቱን ዝቅ ያደረግነውን ነገር ደግሞ ለመዳፈር እንቀርባለን።

አላህ እንዲህ ይላል፦

«አላህም በእናንተ ላይ ጸጸትን ሊቀበል ይሻል፡፡ እነዚያም ፍላጎታቸውን የሚከተሉት (ከውነት) ትልቅን መዘንበል እንድትዘነበሉ ይፈልጋሉ፡፡» (አን ኒሳእ 27)

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

You forget to wake up for Fajr. You sleep

through your alarm.

You rush through Zhur, then you’re too busy

for Asr.

Maghrib passes without you realising, and

then you stay up on your laptop,

conveniently forgetting Isha.

You have wasted one whole day.

When you wake up the next day, purify your

intentions. Start again.

It’s not too late. Until your soul is separated

from your body, it is never too late.

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ኢብኑ ሲሪን ምን አሉ መሰለሽ ፥ ኢሄ እውቀት ሚሉት ዲን ነው እና ዲናችሁ ከማን እንደምትወስዱ አጢኑ እናማ እህቴ ስለዲንሽ ጥያቄ ሲኖርሽ አላህን ሚፈራ አሊም ብቻ ጠይቂ እንጂ በአጋጣሚ ያገኘሽውን ሰው አጠይቂ አደራ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
7 month Translate
Translation is not possible.

Indeed!

"ሰዎች በአንዲት ስህተትህ አማካኝነት አንድ ሺህ መልካም ስራህን ይረሱታል" አላህ ግን በአንዲት መልካም ስራህ አመካኝነት አንድ ሺህ ወንጀሎችህን ይምርልሀል።"

ሸይኽ አሕመድ ዲዳት

Send as a message
Share on my page
Share in the group