UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ኢብኑ ሰዕዲ እንድህ አሉ፦

«አንድ ሰው ሀቅን አውቆት ከተከተለውና ስህተትን አውቆት ከተጠነቀቀው በርግጥም ወደ ቀጥተኛው ጎዳና ተመራ»።

[አል ፈዋኪሁ ሸሒያህ (277)]

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

📜ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ (ረሂመሁሏህ) እንዲህ ይላሉ:-

ومتـى احتجــت إليهــم ـ أي إلـﮯ النـاس ـ ولـو فـي شربـة مـاء ، نقـص قـدرك عندهـم بقـدر حاجتـك إليهـم .“

❝ ከሰዎች ምንም ነገር ቢሆን ምትፈልግ ከሆነ ለምን አንዴ ምትጠጣውን ውሀ አይሆንም፤ እነሱ ጋር ላንተ ያላቸው ቦታ ከነሱ በፈለከው ነገር ልክ ይቀንሳል። ❞

(الفتاوى1/ 39

[ አልፈታዋ (1/39) ]

## ከኡለሞች መንደር 004##

العلم قبل القول والعمل

https://t.me/Daewaselefiya1

Telegram: Contact @Daewaselefiya1

Telegram: Contact @Daewaselefiya1

العلم قبل القول والعمل
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

📜የሸይጧን ምክትል ማን እነደሆነ ታውቃላችሁን?!

🎯ኢብኑል ቀዪም(ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦

"በምድር ላይ የሽይጧን ምትኮች ማለት፦ ሰዎችን ሸሪዓዊ የሆኑ ዕወቀት እንዳይገበዩ ዐቀበት የሚሆኑ ሰዎች ናቸው።

እንደነዚህ አይነት ሰዎች ከጂን ሸይጣኖች የበለጠ ሰዎችን ይጎዳሉ፣ምክንያቱም በልቦናዎች እና ቅን በሆኑ በአላህ መንገዶች መካከል ጋሬጣዎች ናቸውና። "

"ሚፍታሑ ዳሩ ሰዓዳ"(1/170)

## ከኡለሞች መንደር 003 ##

العلم قبل القول والعمل

https://t.me/Daewaselefiya1

Telegram: Contact @Daewaselefiya1

Telegram: Contact @Daewaselefiya1

العلم قبل القول والعمل
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

📜በዘመናችን የተከሰተ የአይሁድ መሪ እና አንድ የፍልስጤም ሙስሊም ታሪክ

አንድ የፍልስጤም ሙስሊም እና አንድ የአይሁድ ሚኒስተር ስለ ሙስሊሞች እና አይሁዲሆች ሲነጋገሩ

ሙስሊሙ:- " ጠብቁ እንጅ እናንተ እኮ ከዚች ሀገር ትወጣላችሁ ይለዋል ። "

አይሁዲው ሀቅ ሰለሆነ ዋሸህ አላለውም ።

ሙስሊሙ:-" እኛ ከናንት ጋር ጂሀድ እንገጥምና ዛፉም ድንጋዩም ያጋልጣችሗል ይለዋል ። "

አይሁዲውም:- " ትክክል ነው አባባልህ ግን እናንተ አይደላችሁም አለው ፤ ይህ ክስተት የሚከሰተው በናንተ ጊዜ ሳይሆን ሰላተ ሱብሂ ላይ የሚሰግዱ ሙስሊሞች አሁን እናንተ ጁመዓ ላይ እንደምትሰግዱት ሲበዙ ነው ያ ነገር የሚመጣው " አለው ።

🎯በአሁን ጊዜ የትኛውም አከባቢ ብንሄድ ጁመዓ ሰላት መስጅድ ሞልቶ ውጭ ጭምር ይሰገዳል ነግር ግን ሱብሂ ስንት ሰፍ ነው የሚሰገደው ??? ጥቂት አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ ለመናገር ያስቸግራል ።

🎯 "የሱብሂ ጀመዓ እንዳሁኑ ጁመዓ ጀመዓ ሲሆን ማለትም ሰዎች(ሙስሊሞች)ሰለጮሁ አልያም ስለለፈለፉ አይደለም በትክክል ዲናቸውን ተረድተው ሲተገብሩ የዛን ጊዜ እኛ ያልቅልናል አለ። "

የአይሁዲው ንግግር ነው ።

ምንጭ:- ከሸይክ መሀመድ ዘይን አደም ድምጽ

🎯 የፍልስጤም ሙስሊሞችም ሆነ አጠቃላይ የአለም ሙስሊሞች ከጠላት በታች መሆንም ሆነ ሌሎች ብዙ መከራዎች ሊወገዱ የሚችሉት ሙስሊሞች ዲናቸውን በትክክል ተምረው ሲተገብሩ ብቻ ነው ። እንጅ በየሚዲያው በመጮህ ፣ በመፃፍ ፣ ሰልፍ በመውጣት ፣ የፍልስጤምን ባንዲራ፣ ጥምጣም የሚሉትን በመልበስ በማሽከርከር ፣ ነሺዳ እያሉ በመጮህ ... አይደለም ።

العلم قبل القول والعمل

https://t.me/Daewaselefiya1

Telegram: Contact @Daewaselefiya1

Telegram: Contact @Daewaselefiya1

العلم قبل القول والعمل
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

📜አቡደርዳዕ (ረድየሏሁ ዐንሁ) እንዲህ ይላሉ፦

1. አዋቂ ሁን ! አሊያም

2. ተማሪ ሁን ! አሊያም

3. የዓሊሞች ወዳጅ ሁን ! አሊያም

4. ተከታይ ሁን !

አምስተኛ ግን እንዳትሆን ትጠፋለህና!!

አምስተኛው ምን እንደሆነ ሐሰን አልበስሪይ (ረሂመሁላህ) ሲገልጹ ፦

" እርሱ ሙብተዲዕ ነው ።" ብለዋል።

"አል አዳቡ ሸርዕያ"( 2/35)

## ከኡለሞች መንደር 002 ##

" العلم قبل القول والعمل"

https://t.me/Daewaselefiya1

Telegram: Contact @Daewaselefiya1

Telegram: Contact @Daewaselefiya1

العلم قبل القول والعمل
Send as a message
Share on my page
Share in the group