ሰበር ዜና
የአልቀሳም ብርጌዶች ቃል አቀባይ እንደገለፀው። ሁለተኛው ዙር የእስረኞች ልውውጥ መርሀ ግብር እንዲዘገይ ወስኗል።
ወራሪዋ ስምምነቱን በአግባቡ አለመተግበሯን ዛሬም በተለያዩ የፍልስጤም ግዛቶች እስርና አፈናዎች መቀጠላቸውን ተከትሎ የተላለፈ ውሳኔ መሆኑንም ይፋ አድርገዋል።