Translation is not possible.

የአል-ቀሳም ብርጌዶች ቃል አቀባይ እንደገለፀው

"ዛሬ በሸይኽ ሪድዋን አካባቢ የሚገኘውን የመሬት ለመሬት የምሽጋችንን መግቢያ ፈንጂ አጥምደን ለወራሪዋ ጦር ክፍት አድርገንላቸው የነበረ ሲሆን ወታደሮቹ ወደ ውስጥ ዘልቀው ሲገቡ በላያቸው ላይ ፈንድቷል በርካቶች ሲሞቱ ከፊሎች ከባድ ጉዳትን አስተናግደዋል" ብሏል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group