በቀሳም ሙጃሂዶች ተማርካ የነበረችውን ይህቺን እስረኛ ተመልክታችኋትን?! በቀይ መስቀል አንቡላንስ ውስጥ ሆና እጇን ስታውለበልብ። ፍልስጤማዊያንን ሰላም ለማለት መዳፏን ስትወዛወዝ አያችኋትን?!!
በዜግነቷ አ#ይ*ሁ#ድ ናት። ልቧ ግን ጋዛ ከትሟል። ያሰሯት ጠላቶቿ ዘንድ ቀልቧ ሸፍቷል። በመንገዷ የምታያቸውን ሁሉ እጇን እያውለበለበች ሰላም ትላቸዋለች።
የአላህን ቃል ላለመስማት ጆሮውን በጥጥ ደፍኖ ከዕባን እየዞረ በእስልምና ተማርኮ እንደሰለመው ሰሐባ ልብህ ለሐቅ ሸብረክ ሲል እንዲህ ነው። ሁለመናህ ይንበረከካል። መላ አካልህ እጅ ይሰጣል።