🔻 ሰበር
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት አሜሪካ ድምፅን በድምፅ የመሻር መብቷን ተጠቅማ የውሳኔ ሃሳቡን ውድቅ ማድረጓን ተከትሎ በጋዛ ላይ የተኩስ አቁም እንዲደረግ የሚጠይቀውን የአልጄሪያ የውሳኔ ሃሳብ ማፅደቅ ሳይችል ቀርቷል።
በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት @ethmohammedia ገፅን ፎሎው ያድርጉ
🔻 ሰበር
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት አሜሪካ ድምፅን በድምፅ የመሻር መብቷን ተጠቅማ የውሳኔ ሃሳቡን ውድቅ ማድረጓን ተከትሎ በጋዛ ላይ የተኩስ አቁም እንዲደረግ የሚጠይቀውን የአልጄሪያ የውሳኔ ሃሳብ ማፅደቅ ሳይችል ቀርቷል።
በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ