abdlmenan mels Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

6 views
1 view
Send as a message
Share on my page
Share in the group

🔵ሰበር ዜና !!

#አሁን የወጣ መረጃ !!

🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸💪💪🌹🌹

خطاب الناطق العسكري باسم كتائب القسام

"أبو عبيدة" 🇵🇸💪

في اليوم الثالث والثلاثين من معركة  #طوفان_الأقصى

የቀሳም ብርጌድ ሙጃሂዶች ቃል አቀባይ አቡ ኡበይዳ ከደቂቃዎች በፊት በሰጠው መግለጫ 🇵🇸🌹

- እግረኛ ጦር ወደ ጋዛ መዝለቅ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ እስካሁን 136 የጽዮናውያን ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን አውድመናል። በርካቶችን አቁስለን ብዙዎችን ገድለናል። 🇵🇸🇵🇸💪🌹

- ህዝባችን የጂሃድ ታሪክ ያለውና ጠንካራ ጠላቶቹን እሾህ ሆኖ የሚወጋ ፅኑ ህዝብ ነው። 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸💪

- የጠላት ጦር ከሙጃሂዶቻችን ጋር ፊት ለፊት መጋጠም፣ እንደ ወንድ መዋጋት እየሸሸ በመንገዱ ያገኘውን ንፁሐንና ህፃናትን እየጨፈጨፈ ድንጋዩንም ዛፉንም እያወደመ ቢገኝም የኪሳራው ውጤት እንጂ ድሉን አያበስርም።

ከጠላት ጋር የነበረንን ፍልሚያ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ከደቂቃዊች በኋላ እንለቃለን።

መረጃው ለሌሎችም እንድደርስ ሸር ያድርጉት👍

📢ሌሎች ፈጣን እና የተለያዩ መረጃዎች እንድደርስዎ ቻናላችንን ይቀላቀሉ

👇👇👇

ቴሌግራም: ► https://t.me/+6pYJEqYj0aU1M2Jk

👇👇👇https://t.me/+T9O7rsBARWkwZWE0

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

👍አሁን የሙስሊሞቹ አቋም ተጠናክሯል👍🧲✅

✅ዛሬ ጠዋት ናሃል ኦዝ በተተኮሰው ሚሳኤል የተገደሉ ሁለት የወራሪዋ ተዋጊዎች ራዝ ፔሬዝ እና ዚቭ ዳዱ።

✅የቀሳም ጦረኞች የእስራኤል ጦር ሰፈርን አተራምሰው ከወጡ በኋላ የወራሪዋ ወታደሮች የቀሳም ብርጌዶች መስለዋቸው እርስ በርስ በመታኮስ ጓደኞቻቸውን መግደላቸውን የእብራይስጥ ሚዲያ ሀርትስ ዘግቧል።

ተመልከቱ ልባቸው ውስጥ ያለውን ሽብርና ፍርሀት

✅"እኛም ደህና ነን ተቃውሞውም ጥሩ እየሄደ ነው ከወራሪዋ የእግረኛ ጦር ጋር ፊት ለፊት ልባችሁ ደስ ለሚሰኝበት ዘመቻ ተዘጋጅተናል"

የሀማስ ምክትል ኃላፊ ሸይኽ ሳሊህ አል አሩሪ

⭕️በምትበረው ወፍ መደናበራቸው⭕️

✅የዕብራይስጥ ሚዲያ እንደዘገበው

  ከዮርዳኖስ አቅጣጫ ወደ ወራሪዋ ከተማ በመብረር ላይ የነበረችው እርግብ ሮኬት ናት በሚል የአየር መቃወሚያ ሚሳኤል በስህተት መተኮሳቸውን የእስራኤል ጦር ቃል አቀባይ አስታውቋል።

እርግቧ እንዲህ ካስደነገጠቻቸው የቀሳም ሚሳኤሎች ምን ያህል እንዳሸበራቸው መገመት አይከብድም።

✅ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ከዮርዳኖስ አቅጣጫ ወደ ወራሪዋ እስራኤል ሚሳኤል እየተተኮሰ ይገኛል።

✅ከኻን ዩኒስ በስተምስራቅ ድንበሩን አቋርጦ ለመግባት የሞከረውን የወራሪዋን ጦር መደምሰሱን የቀሳም ብርጌድ አስታውቋል።

✅የቀሳሙ ኮማንደር ሸይኽ አል አሩሪ አሁን በሰጡት መግለጫ  "ጦርነቱ ገና አልተጀመረም" ሲሉ ተደምጠዋል።

✅በጋዛ ሰላማዊ ሰዎች ላይ ለደረሰው ጭፍጨፋ ምላሽ ይሆን ዘንድ የአልቃሳም ብርጌድ አሁን ቴል አቪቭን እያናወጠ ነው።

✅ይህ ቴል አቪቭ ነው። በሙጃሂዶቹ ሚሳኤል የነደደችው የወራሪዋ መቀመጫ።

✅የቀሳሙ ኮማንደር ሸይኽ ሳላህ አል አሩሪ

"ጠላት ከሚጠብቀውም ከማይጠብቀውም አቅጣጫ ጦርነቶችን በተለያዩ ግንባሮች ከፍተናል በሰሩት ግፍም ይጸጸታሉ" ብለዋል።

የአፀፋ ምላሹ እንደተጠበቀ ቢሆንም በዱዓ አንርሳቸው🤲🤲

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ግፍ ሞልቶ ይፈሳል! 💔 አላህ ባሮቹን ልባቸውንን በማረጋጋት የማይነቃነቅ ፅናትን ይለግሳል🇵🇸

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group