UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ما للعباد عليه حقٌ واجبُ

كلا ولا سعيٌ لديه ضاءعُ

إن عُذِّبو فبعدله وإن نُعِّمو

فبفضله فهو الكريم الواسعُ.

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ደስ ይላል‼

=========

✍ ጫት በሃገራችን በይፋ መከልከሉን ሰማን። እጅግ በጣም የሚደገፍና የተቀደሰ ሃሳብ ነው።

(ሙራድ በለጬ ብለህ የከፈትክ ሁሉ ከነገ ጀምረህ ታፔላህን አውርድ።)

✔ የጫት መከልከልን ይበል ያሰኛል እያልኩ የተወሰኑ ነጥቦችን ላንሳ፦

①) የዕለት ገቢያቸው በጫት የሆኑ ወገኖች ከአርሶ አደሮቹ ጀምሮ ሌላ ሐላል የገቢ ማግኛ መንገድ ቢመቻችላቸው፣

②) ጫት በሃገራችን መቃም ቢከለከልም፤ ወደ ውጭ መላክ ግን እንዳልተከለከለ ሰምተናል እና ለኛ ህዝብ ጎጂ መሆኑ ታምኖበት ከተከለከለ ወደ ውጭ መላኩ የሌላን ሃገር ዜጋ እንዲጎዳ ሰበብ መሆን ነውና ሰብዓዊነት የሚሰማን ከሆነ ወደ ውጭ መላክም መከልከል አለበት።

③) ጫት ትውልድን አደንዛዥ ዕፅ መሆኑ ታምኖ እንደተከለከለው ሁሉ፤ ከጫት በላይ እጅግ በጣም የገዘፈ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳት ያለው የአስካሪ መጠጥ አገልግሎት ከፋብሪካዎቹ ጨምሮ ዛሬ ነገ ሳይባል ሙሉ በሙሉ በጥብቅ መከልከል አለበት። እየጠጡ በሚያሽከረክሩ ሰካራሞች የስንት ተስፈኛ ዜጎች ህይዎት በአጭር ተቀጭቷል፣ ስንትና ስንት ንብረት ወድሟል፣ ስንትና ስንት ትዳር ፈርሷል፣ ስንትና ስንት ሰላም ታውኳል፣ ራሳቸውን በማያውቁ ሰካራሞች የቤተሰብ አባላታቸው ላይ ሳይቀር ስንትና ስንት ዝሙት ተፈፅሟል፣ ስንትና ስንት ውንብድና ተፈፅሟል… ይህ አደገኛ ትውልድ አምካኝ አስካሪ መጠጥ ሁሉ፤ ከአምራች እስከ አከፋፋይ፣ ከአስተናጋጅ እስከ ጠጪ በአስቸኳይ እንዲቆም ይደረግ፣

④) ሌላኛው ትውልድ አምካኝ የሲጋራ ሱስ በየትኛውም ሁኔታና በየትኛውም ቦታ ይታገድ፣

⑤) በየሰፈሩና በየሆቴሉ ያሉ ድብቅና ይፋዊ የምሽት ቤቶች፣ የዝሙት ቤቶች፣ ከባህልና ከእምነት ያፈነገጡ ተግባራት የሚፈፀምባቸው ቦታዎች ሁሉ ይዘጉ።

ይህ ከተደረገ በአላህ ፈቃድ የተሻለ ትውልድን እናይ ይሆናል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ወሐቢያህ

ሸይኽ ዐብዱል ሀሚድ ቢን ባዲስ ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ

*ሸይኽ ኢብኑ ዐብዲል ወሀብ በዚህ በመጨረሻው ክፍለ ዘመን ሰዎችን ወደ ቁርአንና ሱና እንዲሁም ወደ ሰለፎች መንገድ በመጣራት ቢድዐዎችንና ጥመቶችን በመፋለም ሌሎችን ቀድሟቸዋል ወደዚህ ደዕዋ የተጣራን ሁሉ ግን ወሀብያ ይላሉ፡፡

[مجلة الشهاب ص ٢٦١]

t.me/mubarekabulbukhary

t.me/mubarekabulbukhary

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ለሲዋክ አስር(10)ጥቅሞች አሉት።

1,አፍ ያፀዳል

2,የአለህን ውዴታ ያስገኛል

3,አንደበተ ርቱዕነትን ይጨምራል

4,ከጥርስ (ድድ) ጋ ተያይዞ ያለውን ስጋ የጠነክራል

5,ምግብ ጨጓራ ከመድረሱ በፊት ሚቀመጥበትን ቦታ ይከፍታል(የምግብ ፍላጎትን ይጨምራል)

6,ጥርስን ያነፃል(ቢጫውን ያስወግዳል)

7,የአፍ ሽታ ያስወግዳል

8,ቆሻሻ ምራቅን (ኣክታ) ይቆርጣል(ይቀንሳል)

9,ሒፍዝ (የመሸምደድ ብቃት) ይጨምራል

10,የምላስ ቋጠሮ ይፈታል

Send as a message
Share on my page
Share in the group