UMMA TOKEN INVESTOR

About me

የፈለከውን ያህል ብትኖር አንተሟችነህ። የፈለከውን ብትወድ አንተ የምትለያይነህ።

Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

At the end of the day

«ቀብር ስንት ስዓት ነው?»

ተባብለው ይቀብሩሀል።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የአላህ ሚዛን ከፍጥረታት የተለየች ናትና ዋጋህን አላህ ዘንድ እንጂ የሰው ልጅ ዘንድ አትፈልግ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ወስን

~

በጫትና በመጠጥ ሱስ ቤትህን እያፈረስክ፣ ልጆችህን እየበተንክ፣ የራስህንም ሆነ የቤተሰብህን ጥሪት እያወደምክ ያለኸው ወገኔ ሆይ! አይበቃም ወይ? እስከ መቼ ቁልቁል እያምዘገዘገህ ባለ ደባል ሱስ ተሸንፈህ ትኖራለህ? ሰው እንዴት የሰው እጅ ጠባቂ ሆኖ ይቅማል? ሰው እንዴት ይህንን የአህያ ሽንት የመሰለ እር.ኩስ መጠጥ ይጠጣል? ሰው እንዴት በገዛ ፈቃዱ ቀጥ ብሎ ወጥቶ እየተንገዳገደ ይመለሳል? ግዴለህም አላህን ፍራ! ለጤናህ አስብ። ለቤተሰብህ አስብ። ለትዳርህ አስብ። ለልጆችህ አስብ። በየሰው ቤት እየተንከራተቱ ገንዘብ ለሚልኩልህ አስብ። ስንት መከራ፣ ስንት ፈተና፣ በረሃ፣ እሳት፣ የሰው ፊት፣ ... አይተው፣ አሳር በልተው የሚልኩትን ገንዘብ ለማይረባ ቅጠል ስታውለው አያሳዝኑህም? ከምንም በላይ ደግሞ ለኣኺራህ አስብ። ወላሂ ከቆረጥክ ማቆም ይቻላል። ብቻ አንተ ወስን። ከዚያም ሰበብ አድርስ። ከልብ ካለቀሱ እምባ አይገድም።

Ibnu Munewor

=

* የቴሌግራም ቻናል

https://t.me/tewhedandsuna

Telegram: Contact @tewhedandsuna

Telegram: Contact @tewhedandsuna

ትክክለኛ ኢስላማዊ አስተምህሮ:- 1)ከቁርዐን [በሰለፎች አረዳድ] 2)ከሀዲስ [በሰለፎች አረዳድ] 3)ከታማኝ ዑለማዎች 4)በተለያዩ ኡስታዞች የተሰጠ ትምህርት ተጨናክሮ ይቀርብበታል ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ جزاك اللهُ For any comment:- @IbnuRahmeto islamic group:- @Tewhedand
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group