UMMA TOKEN INVESTOR

bilal lekane shared a

🔵የአል ቁድስ ብርጌድ ቃል አቀባይ አቡ ሀምዛ ከደቂቃዎች በፊት መግለጫ ያስተላለፋቸው ዋና ዋና መልዕክቶች

🔻በሰብዓዊ ጉዳዮች እና በመድኃኒት እጦት ምክንያት እነሱን ማከም ባለመቻላችን የጠላት እስረኞች የሆኑትን ሴትና ወንድ ልጅ ለመፍታት መዘጋጀታችንን እናሳውቃለን።

🔻ለጠላት ጦር፡- የአባቶቻችሁን ተስፋ በአካ ግድግዳ ላይ እንዳጠፋን እኛም በጋዛ ምድር ላይ ተስፋችሁን እናጠፋለን።

 🔻 የአል-ቁድስ ብርጌድ እና የተቃውሞው ቡድን በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ እና ለመግፋት የሚሞክር ጠላት የሬሳ ሳጥን በሆኑት ታንኮች ህመም እና ሽብር እየጠጣ መሆኑን ለህዝባችን እናረጋግጣለን።

🔻በጋዛ ላይ ከደረሰው አስፈሪ አረመኔያዊ የቦምብ ጥቃት አንፃር ለጠላት እስረኞች ያለንን ሀላፊነት እናወግዛለን፣ እናም ወራሪው መንግስት ለአረመኔያዊ ውሳኔዎቹ ኃላፊነቱን መሸከም አለበት።

ለሌሎች ሼር በማድረግ ያድርሱ!!

📢ሌሎች ፈጣን እና የተለያዩ መረጃዎች እንድደርስዎ ቻናላችንን ይቀላቀሉ

👇👇👇

ቴሌግራም: ►https://t.me/+6pYJEqYj0aU1M2Jk

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
bilal lekane shared a
Translation is not possible.

የሄዝቦላ መሪ ከፍልስጤም ታጣቂ ቡድኖች አመራሮች ጋር ድል በማድረግ ጉዳይ መከረ

የሊባኖሱ የሄዝቦላ መሪ ከፍልስጤም ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተገናኝቶ "ድል በማድረግ" ጉዳይ ተወያይቷል።

መሪው ከፍልስጤም ታጣቂ ቡድኖች ጋር መገናኘቱን ሮይተርስ የሄዝባላውን አል-ማናር ቴሌቪዥን ጠቅሶ ዘግቧል።

እንደዘገባው ከሆነ የፍልስጤም ታጣቂ ቡድኖቹ ሀማስ እና እስላማዊ ጅሃድ ከሄዝቦላ መሪ ጋር በተገናኙበት ወቅት በጋዛ ያለውን ትግል በድል ለማጠናቀቅ ጥምረታቸው ምን መሆን እንዳለበት ተወያይተዋል።

@Palestine_quds

ስብሰባውን የሄዝቦላው ሰይድ ሀሰን ነስረላህ፣ የሀማስ ምክትል ኃላፊ ሳላህ አል አሮሪ እና የእስላማዊ ጅሃድ ኃላፊ ዛይድ አል ናቅሃላ ማካሄዳቸውን አል ማናር በዘገባው ገልጿል።

"በስብሰባው...በአለም አቀፍ ደረጃ የተያዘውን አቋም በመገምገም፣ ትግሉ ምን መምሰል አለበት" በሚለው ጉዳይ ምክክር መደረጉን ይኸው ሚዲያ ዘግቧል።

በሊባኖስ፣ ሶሪያ እና በየመን ያሉ ታጣቂዎች እንዲሁም ኢራን ከእስራኤል ጋር ለገጠመው ሀማስ አጋርነታቸውን አሳይተዋል።

@Palestine_quds

Send as a message
Share on my page
Share in the group
bilal lekane shared a
Translation is not possible.

《8ቱ ሰላትን የሚያበላሹ ነገሮች》

🔸1/ ሆን ብሎ ከሰላት ጋር ግንኙነት የሌለውን ንግግር መናገር ሁለት ፊደል እንኳ ቢሆን

🔹2/ጠሃራና ውዱዕን የሚያፈርስ ነገር መከሰት

🔸3/መሳቅ

🔹4/ሰላት ሲሰገድ መሸፈን ያለበት የሰውነት አካል መገለጥ 📌(እዚህ ጋር ☞ልብ መባል ያለበት ነገር  ብዙ ሱሪና ሸሚዝ ወዘተ መሰል ነገሮችን ለብሰው የሚሰግዱ ሰዎች ጥንቃቄ ካላደረጉና ቲሸርት (ሸሚዛቸውን) ከሱሪያቸው  ወይም ከሽርጣቸው ስር በደንብ አስገብተው ቀበቷቸውን አጥብቀው ካላሰሩ ሱጁድና ሩኩዕ ሲያደርጉ ወገባቸው ከታች ይገለጣል በዚህም ሰላታቸው ይበላሻል!)

🔹5/ቂብላን ለቆ ሙሉ በሙሉ ወደ ኋላ መዞር እንዲሁም ወደ ቀኝና ግራ አብዛኛውን የሰውነት አካል በጣም ማዞር

🔸6/ መብላት

🔹7/ መጠጣት

🔸8/ሰላት ውስጥ ሆኖ ሰላት ከሚሰግድ ሰው የማይጠበቅን ነገር በተከታታይ እየፈጸሙ መጫወት፡፡

🔘ማሳሰቢያ፦

1/ እነዚህን ነገሮች ረስቶ ወይም ባለማወቅ ወይም ሌላ ሰው በቁም ነገር አስፈራርቶና  አስገድዶት ከሆነ ያደረገው ሰላቱ አይበላሽም!

2/ ሴት ልጅ እየሰገደች:ـክንዷ ወይም እግሯ ወይም አንገቷና ትንሸም ቢሆን ፀጉሯ የታየና የተገለጠ እንደሆነ ሰላቷ ይበላሻል

🔸የምትሰግደው አጅነቢይ ያለበት ቦታ ላይ ከሆነም ፊቷንም ሙሉ መሸፈን ይጠበቅባታል።

ወላሁ አዕለም

✍ ኡስታዝ አሕመድ ኣደም

     

Send as a message
Share on my page
Share in the group
bilal lekane shared a
Translation is not possible.

ሁለንተናዊ ወንድማማችነት!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿انْصُرْ أَخَاكَ ظَالِمًا أَوْ مَظْلُومًا ". فَقَالَ رَجُلٌ : يَا رَسُولَ اللَّهِ، أَنْصُرُهُ إِذَا كَانَ مَظْلُومًا، أَفَرَأَيْتَ إِذَا كَانَ ظَالِمًا كَيْفَ أَنْصُرُهُ ؟ قَالَ : " تَحْجُزُهُ - أَوْ تَمْنَعُهُ - مِنَ الظُّلْمِ ؛ فَإِنَّ ذَلِكَ نَصْرُهُ﴾

“ወንድምህን በዳይም ተበዳይም በሆነ ግዜ እርዳው። የዚህን ግዜ አንድ ሰው እንዲህ አለ፦ አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! የተበደለ ግዜ እረዳዋለሁ እሱ በዳይ የሆነ ግዜ እንዴት ነው የምረዳው? ከበደል ትይዘዋለህ ወይም ትከለክለዋለህ። ይሄኔ ረዳህው ማለት ነው አሉት።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 6952

ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
bilal lekane shared a
Translation is not possible.

سماع الأغاني من أخطر الإشكاليات اللي بتواجه المجتمع، مش هتكلم عن تحريمها أو تحليلها لأن المسألة مفروغ منها وهى مُحرمة بالدليل

لكن عايز أقول إن المسلم عنده خيارين يا إما يسمع أغاني أو يسمع قرأن مفيش خيار تالت.. إزاى هتسمع اغنية وتيجي تسمع (قُل لِّلْمُؤْمِنِينَ يَغُضُّوا مِنْ أَبْصَارِهِمْ).. هتسمع بحبك ووحشتيني وعمري وحياتي وقلبي وتيجي تسمع القرأن تلاقي (وَلَا تَقْرَبُوا الْفَوَاحِشَ مَا ظَهَرَ مِنْهَا وَمَا بَطَنَ)..

‏انت لازم تختار يا القرأن اللي هيكون نور ليك في الدنيا وونيس لك في قبرك وشفيع لك يوم القيامة ورافع لدرجاتك في الجنة..يا الأغاني اللي مش هتنفعك لا في دنيتك ولا قبرك ولا أخرتك وممكن تكون سبب في بُعدك عن الجنة.

_عبدالله حسني

Send as a message
Share on my page
Share in the group