UMMA TOKEN INVESTOR

About me

"لا ينال العلم براحة الجسم "

Translation is not possible.

እስራኤል በጘ-ዝ'ዛ ከተማ ላይ በፈጸመችው የአየር ድብደባ፦

√ 47 መስጂዶች፣

√ 7 ቤተ ክርስቲያኖች፣

√ 220 ሺህ መኖሪያ ቤቶችን የያዙ 32 ሺህ ህንጻች፣

√ 203 ትምህርት ቤቶች፣

√ 80 የመንግስት መስሪያ ቤት ህንጻች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል።

በተጨማሪም፦

√ ከ8 ሺህ በላይ ንጹሐን (ከ3342 በላይ ህፃናትና ከ2 ሺህ በላይ ሴቶች) ተገድለዋል፣

√ ከ20 ሺህ በላይ የሚሆኑት ቆስለዋል፣

ከ15 በላይ የሚሆኑት ተፈናቅለዋል።

አላሁ-ል-ሙስተዓን! አላህ በቃችሁ ይበላቸው። ወራሪ'ዋንም ከነ አጋሮቿ ቀኗን ያቅርብልን።

https://ummalife.com/post/209028

እስራኤል በጘ-ዝዛ ከተማ ላይ በፈጸመችው የአየር ድብደባ፦   √ 47 መስጂዶች፣.. | Murad Tadesse

እስራኤል በጘ-ዝዛ ከተማ ላይ በፈጸመችው የአየር ድብደባ፦ √ 47 መስጂዶች፣.. | Murad Tadesse

እስራኤል በጘ-ዝዛ ከተማ ላይ በፈጸመችው የአየር ድብደባ፦ √ 47 መስጂዶች፣ √  7 ቤተ ክርስቲያኖች፣ √ 220 ሺህ መኖሪያ ቤቶችን የያዙ 32 ሺህ ህንጻች፣ √ 203 ትምህርት ቤቶች፣ √  80 የመንግስት መስሪያ ቤት ህንጻች
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

No caption needed!

እንዲህ ተሳዳጅ ጥገኛ ሆነው ገብተው ዛሬ ባላባቶቹን አባረው አሳዳጅ ሆኑ እነዚህ የወገብ ቅማሎች!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

"✍

    ከሰኞ እስከ ጁሙዓ "ድል 🇵🇸ለፈለስጢን" እያለ ይሰነብትና

  ቅዳሜ እና እሁድ ሲሆን "ድል ለአርሰናል" ብሎ የሚጮህ ማንነቱን የረሳ የባከነ ስብስብ ይዘን እኮ ነው “የሙስሊሞቹ ድል ዘገየ” የምንለው።"

💯💯💯

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የላፍቶ ቢላል መስጂድ የትምህርት መድረክ:

💥ከቀደምቶች ምክር 1

የሕያ ኢብኑ ሙዓዝ አር ራዚይ እንዲህ ይሉ ነበር፦

"ዱንያ የሸይጣን ኸምር -አስካሪ መጠጥ፣ናት እሷን ጠጥቶ የሰከረ ሰው ከስካሩ የሚነቃው ከሙታን እና ከከሳሪዎች ጋር በቁጭት ተሞልቶ የተገናኘ ዕለት ነው"

  ጃሚዐልዑሉም ወልሒከም:381

💥ከቀደምቶች ምክር 2

"ከዲንና ከፅናት የማፈንገጥ ዋነኛ ምክንያት በድብቅ የሚሰሩ ወንጀሎች ሲሆኑ በዲን ላይ የመፅናት ዋነኛ ምክንያት ደግሞ ለአላህ ተብሎ በድብቅ የሚሰሩ መልካም ስራዎች ናቸው"

  ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁላህ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

"✍

     ተኝተህ ወይ እንቅልፍህ ወይ ህልምህ እየተጠባበቅህ ነው፤

  የፍልስጤን ወንድሞችህ ግን "ሚሳኤል ይሁን ቦንብ የሚለቀቅብን?" ብለው ሰቀቀን ላይ ነው ያሉት።

ኢስራኤል የምትተማመንበት መሳሪያዋ እና ሀይሏ የራሷ መጥፊያ እንዲሆንባት

  🤲ያ…ረብ🤲 ብለህ ለምነው።

🤲አላህ

    በወንድሞቻችን ላይ ክፉ የማንሰማበት ምሽት ያድርገው!!"

Send as a message
Share on my page
Share in the group