UMMA TOKEN INVESTOR

About me

ሀገሬ ፈለስጢን ጋዛ

Translation is not possible.

ወራሪዋ እስራኤል በጋዛ መጠሊያ ካምፕ ላይ

በፈጸመችው የአየር ድብደባ የአል ጀዚራ ቴሌቪዥን ጋዜጠኛ የዋኢል አልዳህዱሂ ቤተሰብ ባለቤቱ እና ሁለት ልጆቹን ሲገደሉ አባታቸው በቀጥታ ሰርጭ እያሰተላለፈ ነበር የቤተሰቡ አማሞታቸዉን አባታቸው ነበር እየቀረፀ ለዓለም ያሰተላለፈው ሰብሃን አላህ ጋዜጠኛዉ ቀደም ቢፈሌግ ፍቃድ አውጥቶ በግብፅ በኩል ሚሰቱ እና ልጆቹ ማውጣት ይችል ነበር ግን የህዝቤን ጉዳይ ለአለም አሳያለሁ ከህዝቤ ጋር ሸሂድ እሆናለሁ ብሎ መረጠ የግለሰቡ ኢማን ሶብሩ አለምን መነጋገሪያ አድርጓል ።አሏህ አሏህ

@Palestine_quds

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሊቢያ ሊቢያ

"እስራኤልን የሚደግፉ አገሮች አምባሳደሮቻቸው በአስቸኳይ ሊቢያን ለቀው እንዲወጡ እንጠይቃለን። መንግስታችን የእስራኤልን ወረራ ለሚደግፉ አገሮች ዘይትና ጋዝ መላክ እንዲያቆምና በማንኛውም መንገድ ፍልስጤምን ለመደገፍ ዝግጁ መሆናችንን እንገልፃለን"

የሊቢያ ተወካዮች ምክር ቤት የጋራ አቋም መግለጫ

@Palestine_quds

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የሄዝቦላ መሪ ከፍልስጤም ታጣቂ ቡድኖች አመራሮች ጋር ድል በማድረግ ጉዳይ መከረ

የሊባኖሱ የሄዝቦላ መሪ ከፍልስጤም ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተገናኝቶ "ድል በማድረግ" ጉዳይ ተወያይቷል።

መሪው ከፍልስጤም ታጣቂ ቡድኖች ጋር መገናኘቱን ሮይተርስ የሄዝባላውን አል-ማናር ቴሌቪዥን ጠቅሶ ዘግቧል።

እንደዘገባው ከሆነ የፍልስጤም ታጣቂ ቡድኖቹ ሀማስ እና እስላማዊ ጅሃድ ከሄዝቦላ መሪ ጋር በተገናኙበት ወቅት በጋዛ ያለውን ትግል በድል ለማጠናቀቅ ጥምረታቸው ምን መሆን እንዳለበት ተወያይተዋል።

@Palestine_quds

ስብሰባውን የሄዝቦላው ሰይድ ሀሰን ነስረላህ፣ የሀማስ ምክትል ኃላፊ ሳላህ አል አሮሪ እና የእስላማዊ ጅሃድ ኃላፊ ዛይድ አል ናቅሃላ ማካሄዳቸውን አል ማናር በዘገባው ገልጿል።

"በስብሰባው...በአለም አቀፍ ደረጃ የተያዘውን አቋም በመገምገም፣ ትግሉ ምን መምሰል አለበት" በሚለው ጉዳይ ምክክር መደረጉን ይኸው ሚዲያ ዘግቧል።

በሊባኖስ፣ ሶሪያ እና በየመን ያሉ ታጣቂዎች እንዲሁም ኢራን ከእስራኤል ጋር ለገጠመው ሀማስ አጋርነታቸውን አሳይተዋል።

@Palestine_quds

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ስለ ተስፋ

ስለ ክብር

ስለ ትግል

ስለ መስዋትነት

ስለ ፅናት

ስላለመሸነፍም ✌️

Gaza!!🤌

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ቱርክ ከእስራኤል ጋር ያለኝን የሀይል አቅርቦት ከዚህ ቡኋላ አቋርጣለሁ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group