Fedlu Salia Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Fedlu Salia shared a

ሩወይቢዳዎች!!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿سيَأتي على النّاسِ سنواتٌ خدّاعاتُ يصدَّقُ فيها الكاذِبُ ويُكَذَّبُ فيها الصّادِقُ ويُؤتَمنُ فيها الخائنُ ويُخوَّنُ فيها الأمينُ وينطِقُ فيها الرُّوَيْبضةُ قيلَ وما الرُّوَيْبضةُ قالَ الرَّجلُ التّافِهُ في أمرِ العامَّةِ﴾

“በሰዎች ላይ ዘመን ይመጣል። እውነተኛው ውሽታም፣ ውሸታሙ እውነተኛ፣ ከዳተኛው ታማኝ፣ ታማኙ ከዳተኛ የሚደረግበት። ‘ሩወይቢዳዎች’ ይናገራሉ። ማናቸው ሩወይቢዳዎች? ተብለው ሲጠየቁ። ተራና ዝቃጭ የሆነ ሰው ሁሉንም በሚመለከት ጉዳዮች ላይ ገብቶ ያወራል።”

📚 ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል (3277)

ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic

Telegram: Contact @BuhariMuslimAmharic

Telegram: Contact @BuhariMuslimAmharic

በቡኻሪና ሙስሊም ሳይገደብ በሌሎች የሐዲስ ሊቃውንቶች የተዘገቡ ነቢያዊ ሀዲሶችም ይቀርቡበታል።
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Fedlu Salia shared a
Translation is not possible.

إسرائيل تقتل الأطفال!

" نحو 4800طفل قتلوا في غزة والعديد لازالوا تحت الركام"

- مفوض الأمم المتحدة لحقوق الإنسان.

#stopthegenocideofpalestinians

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Fedlu Salia shared a
Translation is not possible.

ከስልጣኔዋ ምንጭ የመን

-------------------------

አንጀት አርስ ኹጥባ

------------------

فصاحة اهل اليمن اهل الفصاحة والملاحه اهل القلوب الرقيقه واعل الآفئده اللينه

4 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Fedlu Salia shared a
Translation is not possible.

🛑ዬዲዮት አህሮኖት ጋዜጣ ያወጣው፡-

👉«ሀማስ🇵🇸💪 በጋዛ ሽንፈትን የሚያሳይ ምንም ምልክት እስካሁን የለም፣ እና “እስራኤል” እጁን ወደ ላይ በማንሳት ምንም ተዋጊ ሲወጣ አላየም።»

🛑አንድ የጽዮናዊ የጦር መኮንን ሲናገር:–

👉«በጋዛ ምድር ላይ በተደረገው ዘመቻ ወደ “ዋላ” ድረ-ገጽ ተጎድቷል፡ በጋዛ መናፍስት እና አጋንንት እያጋጠሙን ነው፣ በቂ ዝግጅት ቢደረግም ከየት የሃማስ ተዋጊዎች ወደ እኛ እንደሚመጡ አናውቅም።» 🇵🇸💪🇵🇸👊

መረጃው ለሌሎችም እንድደርስ ሸር ያድርጉት👍

📢ሌሎች ፈጣን እና የተለያዩ መረጃዎች እንድደርስዎ ቻናላችንን ይቀላቀሉ

👇👇👇

ቴሌግራም: ► https://t.me/+6pYJEqYj0aU1M2Jk

Telegram: Join Group Chat

Telegram: Join Group Chat

↩️ قناة الرسمية لإصدار محاضرات ومقالات قصيرة وهامة من إعداد السنة ودواتس ↪️ ይህ በሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ትምህርቶች ሙሓደራዎችና አጫጭርና ጠቃሚ ፅሁፎች የሚለቀቅበት ኦፊሻል ቻናል ነው። ???????? https://t.me/+6pYJEqYj0aU1M2Jk
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Fedlu Salia shared a
Translation is not possible.

#ሰበር

በጋዛ ውስጥ የመንግስት ሚዲያ ጽ / ቤት: ከ 50% በላይ የሚሆኑት የመኖሪያ ቤቶች በወራዋ የቦምብ ጥቃት ምክንያት ተጎድተዋል, እና በጋዛ ውስጥ 40,000 መኖሪያ ቤቶች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል. በህንፃዎች እና በመኖሪያ ቤቶች ላይ የረርሰው ጉዳት የመጀመሪያ ግምት ሁለት ቢሊዮን ዶላር ነው።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group