Muhammed Abdu Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

⭕️--➢ በጣም የሚገርመኝ የኢትዮዎቹ ኦርቶዎች ሐማስን ሲያብጠለጥሉ ኢስራኤልን ሲያሞካሹ የጋዛውን የመዕመዳኒን ሆስፒታል የመቱት ራሳቸው አሸባሪዎቹ ናቸው እያሉ ከራሷ ከቀጣፊያዋና ከጭራቋ ኢስራኤል እንደወረደ ይዘው የሚናገሩ የጎንደር መተታም ሟርተኛ ደብተራዎችን ሳይ ተገረምኩ ።

⭕️======= ========⭕️

⭕️-➢ሁሉም የራሱን እምነት በጥቅሉም ቢሆን ጠንቅቆ ያውቃል ፤ መጥላት ያለበትንም እንደት መቼ ለምን ማንን መጥላት እንዳለበት ያውቃል ። የኢትዮ ኦርቶ ግን በጣም ይገርሙኛል ። ቆይ ኢስራኢል የክርስቲያን አገር አይደለች የናንተ ገዳም አይደለች ፤ ብዙ ክርስቲያን እንኳ አይኖርባትም ።

-----

⭕️=➢ሙስሊሞች ዒሳን የተከበረ ነብይ ይሉታል ፤ ይወዱታል ያከብሩታል ። እናቱም መርየም ብትሆን ድንግልና ፀዩፍ ንፁህ እንቁ የተመረጠች የአሏህ "الله " ባሪያ ናት ብለው ያምናሉ ።

----

⭕️-➢ አይሁዶች ደግሞ መርየም ዝሙተኛ ሴሰኛ የደቀለች ክብሯ የጎደፈ አጭበርበሪ ናት ይላሉ ። ልጇን ዒሳን የዝሙት ልጅ ድቃላ ክብረ ቢስ ነው ይላሉ ። ነብይ ነኝ ያለውም ውሸቱን ነው አምታችና አጭበርባሪ ነው ብለውታል ። ከዚህም አልፈው እስልምና ስቅለቱንም ሆነ ሞቱን ሙሉ በሙሉ ቢቃወመውም እንደ ኦርቶዎች አገላለፅና አስተምህሮት በሰላሳ ድርሐም ተሽጦ 6666 ጊዜ ሰውነቱ እስከሚመላለጥ በጅራፍ ተገርፎ በመጨረሻ ተሰቅሏል ፤ የሞትንም ፅዋ ቀምሷል ብለውም ያምናሉ ። ኋላ ላይ ሞትን ድል ነስቶ ተነስቷል ቢሉም ቅሉ ግን ከመስቀሉ ተወርዶ ተቀብሯል ብለውም ያምናሉ ...።

⭕️-👉 ልብ በሉ👈- ⭕️

------------------ ---------------

⭕️=➢እየሱሳቸውን ወይም አምላካችን የሚሉትን

ያሳደደው ማነው.. ❓ አይሁድ

6666 ጊዜ የገረፈው ማነው.. ❓ አይሁድ

የገዛው መነው.. ❓ አይሁድ

የሰቀለው ማነው ❓ አይሁድ

የገደለው ማነው .. ❓ አይሁድ

አስተውሉማ ከነሱ አባባል ብንነሳ ፈጣሪያቸውን ሰቅለው ለገደሉባቸው አይሁዶች የገደሉትን ጌታ አንተ አይሁዶችን በሙስሊሞቹ ላይ እርዳቸው አግዛቸው እያሉ ይፀልዩላቸዋል ።

---

👉ምን አይነት ጭንቅላት ነው.. ❓

👉ምን አይነት ሚዛን ነው . ❓

👉ምን አይነት ሙስሊም ጠልነት ነው.. ❓

የኢስራኤል አምላክ ሆይ ፊሊስጤሞችን አጥፋ አይሁዶችን እርዳ የሚለው አስተሳሰብ ተተርትረህ እንደገና ካልተሰራህ ወይም ወደኋላ እንደ እንሰሳ ራስህን ካልጣልክ በስተቀር ጤነኛ ሆነህ እንደሰው ሰውኛ አስተሳሰብ እያሰብክ ይሔንን አትቀበለውም ።

---

⭕️=-➢ እኛ በአይሁዶች ቂም አንይዝም ከሆነ እኛ ሙስሊሞች እንደናንተ አባባል ስናጠፋ ብንውል ብናድር አምላካችሁን ሰቅሎ ከመግደል በላይ አንበድላችሁም ።

----

⭕️-➢ ለሐይማኖት ቅናት አልባነት የወለደውና .. ለሙስሊሞች ልክ የሌለው የጥቅም ጥላቻ የወለደው ቀንድም ጅራትም የሌለው ጥላቻ ስለሆነ ብቻ ነው ።

Copy

Send as a message
Share on my page
Share in the group