🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
#ፈለስጢን
የአንቢያኦች አባት የሆኑት ኢብራሂም ማረፊያ ኸሊል የምትባለዋን ከተማ ይዛለች
#ፈለስጢን
የነቢዩሏህ ሷሊህ መኖርያ ቤት የነበረውን ረምላህ/ራሙላ ምትባል ከተማ ይዛለች
#ፈለስጢን
የዕቁብ የተጓዙባት ጡል ከረም የምትባል ከተማን ይዛለች
#ፈለስጢን
የነቢዩሏህ ሙሳ መቃም የነበረችው አሪሀ ከተማን ይዛለች
#ፈለስጢን
ነቢዩሏህ ዒሳ የተወለዱባትን በይቲለህም ከተማን ይዛለች
#ፈለስጢን
ዒሳ ይኖሩበት የነበረችው የናሲራ ከተማን ይዛለች
#ፈለስጢን
ነብያቶች ሁሉ የተሰበሰቡበት እና ረሱሉና ኢማም ሆነው ያሰገዱባት ቁድስ አለችባት
احبكم يا اهل فلسطين
#free_palestine
#free_gaza
#free_quds