لا يمكن الترجمة
ደስታ ...የሩቅ ህልም አይደለም ፣ የማይደርሱበት ከባድ ዳገትም አይደለም ።
አላህ የወደደልን ነገር ሁሉ መውደድ ፣ በክፉም በደጉም ሁሌም ማመስገን፣ በችግርም ሆነ ድሎት ዘመን አለማማረር፣ በሥራዉና ክፍፍሉ ላይ አለማጉረምረም፣ በአላህ ላይ መልካምን ማሰብና መጠርጠር ፣ መታገስ፣ መረጋጋትና መጠበቅ፣ ሁሌም መልካም ሥነምግባር መላበስ።
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
لا يمكن الترجمة
🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
 
#ፈለስጢን
የአንቢያኦች አባት የሆኑት ኢብራሂም ማረፊያ ኸሊል የምትባለዋን ከተማ ይዛለች
 
#ፈለስጢን
የነቢዩሏህ ሷሊህ መኖርያ ቤት የነበረውን ረምላህ/ራሙላ ምትባል ከተማ ይዛለች
 
#ፈለስጢን
የዕቁብ የተጓዙባት ጡል ከረም የምትባል ከተማን ይዛለች
 
#ፈለስጢን
የነቢዩሏህ ሙሳ መቃም የነበረችው አሪሀ ከተማን ይዛለች
 
#ፈለስጢን
ነቢዩሏህ ዒሳ የተወለዱባትን በይቲለህም ከተማን ይዛለች
 
#ፈለስጢን
ዒሳ ይኖሩበት የነበረችው የናሲራ ከተማን ይዛለች
 
#ፈለስጢን
ነብያቶች ሁሉ የተሰበሰቡበት እና ረሱሉና ኢማም ሆነው ያሰገዱባት ቁድስ አለችባት
 
احبكم يا اهل فلسطين
#free_palestine
#free_gaza
#free_quds
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
لا يمكن الترجمة
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
لا يمكن الترجمة
image
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
لا يمكن الترجمة
ጋዛ በዝች ቅፅበት ውስጥ ግዙፍ
መከራ እያስተናገደች ትገኛለች ጊዜያዊ መከራ ሲሆን እስራይላውያን ሊቋቋሙት የማይችሉትን ስቃይ ይጠብቃቸውል ጊዜው ሩቅ አይደለም አላህ ውርደታቸውንና ስቃያቸውን ቅርብ ያድርግልን አሚን አላሁም አሚን🙏😭
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة