✍መጪው ጊዜ ለሙስሊሞች ነው!!
መከራው አይሎ, ጭቆናው በርትቶ, እገዳው ሊረዝም ይችላል እንጂ; በድል እና በስኬት የተዋበው ያ ያማረው መጨረሻ ለሙስሊሞች ነው። አላህ ባሮቹን የተለያየ የሙሲባ ዐይነቶች በማቅመስ ሊፈትናቸው ሊሞክራቸው ይችላል። አዎን! ከመሞከር ከመፈተን ቅሮት የላቸውም። ይህ ፈተና ታድያ፦
💫ሙስሊሞች በአላህ ሐቅ ላይ ባበላሹት ነገር ነገ አኼራ ላይ የጀሀነም እሳት እንዳይነካቸው ብሎ ቅጣቱ አቻኩሎላቸው በዱንያ ላይ ጨርሰው እንዲሄዱ ፈልጎ;
አሊያም…………
💫አላህ በሚፈትናቸው ጊዜ በአላህ ትዕዛዞች ላይ በመፅናት ፈተናውን ካለፉ ዱንያ ላይ የበላይነት ሊያጎናፅፋቸው እና አኼራም ላይ ከነበራቸው ደረጃ ከፍፍፍፍ ሊያደርጋቸው ፈልጎ ሊሆን ይችላል።
አንድ ሙስሊም ሙስሊም እንደመሆኑ ማወቅ እና መገንዘብ ያለበት ነገር ቢኖር; የፈተናው ዐይነት በዝቶ የመፈተኛ ጊዜው ቢረዝም እንኳ ያ ያማረው መጨረሻ ግን ለእነዝያ በጌታቸው ትዕዛዝ ላይ ለፀኑት ሙስሊሞች እንደሆነ ነው።
ታላቁ ነብይ ሙሳ ዐለይሂ ሰላም ከጠላቶቹ መከራው በበዛበት ጊዜ ህዝቦቹን ያፅናኑባት ቃል ዛሬም ከጠላቶቻቸው መከራ ለበዛባቸው ሙስሊሞች መፅናኛ ናት👇
📖{قَالَ مُوسَىٰ لِقَوْمِهِ اسْتَعِينُوا بِاللَّهِ وَاصْبِرُوا ۖ إِنَّ الْأَرْضَ لِلَّهِ يُورِثُهَا مَن يَشَاءُ مِنْ عِبَادِهِ ۖ وَالْعَاقِبَةُ لِلْمُتَّقِينَ}
📖{ሙሳ ለህዝቦቹ: "በአላህ ታገዙ, ታገሱም፡፡ ምድር ለአላህ ናት፡፡ ከባሮቹ ለሚሻው ያወርሳታል፡፡ ያማረችዋም ፍጻሜ ለጥንቁቆቹ (ለአላህ ፈሪዎች) ናት" አላቸው፡፡}
ሙሳ እና ህዝቦቹ ከፊርዓውን እና ከህዝቦቹ እጅግ በጣም የከፋ መከራና ስቃይ ደረሰባቸው። የሚፈልጉት አሳደው, የሚፈልጉትን ገለው, የሚፈልጉትን ባሪያ አድርገው እንደ ሚያሰቃዯቸው ዛቱባቸው። በእርግጥም ዛቻቸው ከመፈፀም የሚመልሳቸው እዝነት ያልነበራቸው ጨካኞችም ነበሩ። የሆነው ሆኖ፦
አላህን እየተገዙ,
በአላህ እየታገዙ,
ለአላህ ታግሰው ከፀኑ……
የነበረው መከራ እና ስቃይ ተወግዶ ያማረ የሰመረ መጨረሻ ለእነሱ እንደሚሆን, ድል አድራጊዎች እንደሆኑ ሙሳ አበሰሯቸው።
💎የሙሳ ብስራት መሸንገያና ወሬ ብቻ አልነበረም
በእርግጥም የመጨረሻው ድል እና የበላይነት ለሙስሊሞች ለሙሳ እና ለተከታዮቹ ሆኗል። ያ ንግስናው ተጠቅሞ ምስኪኖች ሲጨቁን የነበረው ፊርዓውን እና ህዝቦቹ አላህ ክፉ የሆነ አያያዝ ሲዛቸው: እነዝያ ተበድለው እና ተጨቁነው እገዳ ላይ የነበሩት ሙሳ እና ምስኪን ህዝቦቹ አላህ ነጃ አውጥቶ የበላይነት ሰጣቸው።
ፊርዓውን ምድር ላይ ቢመቻች: ምድሩ የእሱ ስለሆነ ሳይሆን በእሱ አመፅ አላህ ባሮቹን ሊፈትንበት ስለ ፈለገ ነው። ምድርማ የአላህ ናት የፈለገውን ይሾምባትና የፈለገውን ይፈትንባታል። በመጨረሻም……
👇
👉ለሙስሊሞች ያወርሳታል!!
https://t.me/hamdquante