Translation is not possible.

ባይገደሉም ሟቾች ናቸው

ታማሚዎችን ከነ ሆስፔታሉ ማጋየት የአላህ ነብያቶችን ከመግደል አይበልጥም

ነብያቶችን ከገደሉ አይሁዶች ለህፃናት ለሴቶችና ለአቅመ ደካሞች ይራራል ተብሎ አይጠበቅም

በአይሁዳ እሳት የነደዱት

አላህ ከሹሀዳዎች እንዲቀበላቸው

ዱአችን ነው

በአላህ ፍቃድ ሸሂድች ናቸው

አሁንም ከሳሪው ሙእሚኖችን ገዳዩ ነው

ጀሀነም ከከሀዲያን ሩቅ አይደለችምና እሷ  ትበቃቸዋለች

ተበዳዮችማ ባይገደሉም ሟቾች ናቸው

{ وَعَدَ ٱللَّهُ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ وَٱلۡمُنَـٰفِقَـٰتِ وَٱلۡكُفَّارَ نَارَ جَهَنَّمَ خَـٰلِدِینَ فِیهَاۚ هِیَ حَسۡبُهُمۡۚ وَلَعَنَهُمُ ٱللَّهُۖ وَلَهُمۡ عَذَابࣱ مُّقِیمࣱ }

[سُورَةُ التَّوۡبَةِ: ٦٨]

መናፍቃንንና መናፍቃትን፣ ከሓዲዎችንም አላህ የገሀነምን እሳት በውስጧ ዘውታሪዎች ሲኾኑ ቃል ገብቶላቸዋል፡፡ እርሷ በቂያቸው ናት፡፡ አላህም ረግሟቸዋል፡፡ ለእነርሱም ዘውታሪ ቅጣት አላቸው፡፡

እንዴት በአንድ ላይ ኾነው እንደሚያጠቁን ተመልከቱ

እኛ ግን ❓

መልሱን ለእናንተ ልተወው

https://t.me/abduselamabumeryem/4329

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group