UMMA TOKEN INVESTOR

Rhima side Сhanged his profile picture
6 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የዘመኔ ሶሀቦች የረፈረፏቸው የወራሪዋ ሀገር አረመኔ ወታደሮች !

ሀማሶች እነዚህን ጀግንነታቸው ህፃናት ላይ የሆኑ ፈሪዎችን እየቀነደቡ እየጣሏቸው ነው !

image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በኔ ጀግኖች ዝም ብሎ ከመደነቅ ውጭ ምን ማለት ይቻላል ?

ፈሪዎቹ የእስራኤል ወታደሮች ተሰብሰበው እየዶለቱ ሳለ የዘመኔ ሶሀቦች ከላይ የላኩላቸው መልእክት በጣም ጣፋጭ ነች !

እንደ አንበጣ ሲበረግጉ ማየት በፍረሀት ሲፈረጥጡ ማየት ያስደንቃል

የዘመኔ ሶሀቦች ግን እንደት የሚደንቁ ሙጃሂዶች ናቸው ??

እስራኤል እንደዚህ ስትዋረድ ማየት የሁልጊዜ ምኞቴ ነበር !

4 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ያ ኢላሂ አንተው ሁናቸው🤲

‌‎« أَمَّن يُجِيبُ الْمُضْطَرَّ إِذَا دَعَاهُ وَيَكْشِفُ السُّوءَ»

«ያ ችግረኛን በለመነው ጊዜ የሚቀበል፣ መከራንም የሚያስወግድ…»

[አ-ን'ነምል: 62]

قيل: المُضطر هو الذي انقطعت فيه كل السبل ولم يبقَ له ناصر أو مغيث........سوى الله.

«ችግረኛ/የተጨናነቀ» ማለት መንገዱ ሁሉ የተዘጋበት/የተቋረጠበት፣ ለርሱ ከአላህ ውጭ ረዳትም ሆነ የሚጠጋበት አንድም ያላገኘ ማለት ነው።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ከጋዛ ሰማይ ስር ከመሬቷ በላይ እየሆነ ያለው ይሄ ነው።አሏህ ሆይ"ከአንተ ውጪ የምንለምነውም ሆነ እርዳታ የምንጠይቀው የለምና አሏህ ሆይ እርዳታህን በጋዛና ኗሪዎቿ ላይ አውርድ።

image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group