UMMA TOKEN INVESTOR

hayat faris shared a
Translation is not possible.

በራስህ_ጉዳይ_ነውር_ላይ_ተጠመድ❗

🔅በሌሎች_ነውር_እራስህን_አትወጥር።

رحم الله رجلا شغله عيوبه عن عيوب الناس

🔅በራሱ_ነውር_ተጠምዶ_የሌሎችን_ነውር_ከመከታተል_የተቆጠበ_ሰው_አላህ_ይዘንለት!

አላህ ያማረ ስነ ምግባር ን ይወፍቀን!

┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

follw ያደረጋችሁት ሰው follow እንዲያደርጋችሁ ያደረጋችሁትን ሰው ፖስቱ ስር የናንተን አካውንት በመፃፍ follw እንዲያደርጋችሁ ማድረግ እንችላለን ኮሜንት ስር ያገኘነውን አካውንት ፎሎ ማድረግ አንርሳ

ሀያ ፎሎ እየተደራረግን አይከፈልበት ሞራል እንሁን እንጂ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

أَمْ حَسِبْتُمْ أَن تَدْخُلُوا الْجَنَّةَ وَلَمَّا يَعْلَمِ اللَّهُ الَّذِينَ جَاهَدُوا مِنكُمْ وَيَعْلَمَ الصَّابِرِينَ

በእውነቱ አላህ ከናንተ እነዚያን የታገሉትን ሳያውቅ (ሳይለይ) ታጋሾቹንም ሳያውቅ ገነትን ልትገቡ አሰባችሁን(አል ኢምራን 142)

🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊

🫡ሰላም ቁድስን ለመጠበቅ ነፍሳቸውን ሳይሰስቱ ለሚለግሱ

     ብርቱ ጀግኖች…

🫡ሰላም ለእነዚያ እንስቶች ፡ ጀግንነትን ለተላበሱ ……ልባቸውን

     በኢማንና የቂን በሞሉት ላይ…

🫡ሰላም የጨቋችኝን ሴራ ሳይሰጉ ከእውነት ጎን ለተሰለፉት…

🫡ሰላም የወንድሞቻቸውን ህይወት ለማትረፍ ህይወታቸውን

     ለሚሰጡት…

🫡ሰላም ለመከታነታቸው ከቃል ይልቅ በተግባር በተጉኙት

     ላይ ይሁን።

🤍{ﺇِﻥَّ ﻓِﻲ ﺍﻟْﺠُﻤُﻌَﺔِ ﺳَﺎﻋَﺔً ﻟَﺎ ﻳُﻮَﺍﻓِﻘُﻬَﺎ ﻋَﺒْﺪٌ ﻣُﺴْﻠِﻢٌ ﻳَﺴْﺄَﻝُ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻋَﺰَّ ﻭَﺟَﻞَّ ﻓِﻴﻬَﺎ ﺧَﻴْﺮًﺍ ﺇِﻟَّﺎ ﺃَﻋْﻄَﺎﻩُ ﺇِﻳَّﺎﻩُ}

🕊ጁሙአ ቀን አንዲት ሰዐት አለች በዛች ወቅት ላይ አንድ ባሪያ አላህን ከመልካም ነገር እየጠየቀ አይገናኝም አላህ ያን ነገር ቢሰጠው እንጂ።(ﷺ)

🤍በወንጀላችን መብዛት የሚሰቃዩ አለም ላይ ያሉ ሙስሊሞች ድልን ማግኘት፤ ምናልባትም በዚህች ሰዐት በተደረገች ዱዐ ይሆናልና፤ ዛሬን አለም ላይ ላሉ ለተጨነቁና ፍትህን ለናፈቁ ሙስሊሞች፣ ስለመስጂደል አቅሳ ጠባቂዎች……

★ያ አላህ★…… በማለትም እንበርታ👍

🤲የአላህ ድል. . .ለጀግኖች መፍለቅያዋ ፣ የሸሂዶች ዋሻ ፣ የደፋሮች ክልል ለሆነችዋ 🫡ፍልስጢን♥️ ይሁን!🥺

🤍ጥፋትና እፍረት ለጠላቶቿና ከጠላቶቿ ጋር ላበሩት በሙሉ ይሁን!

                🤍🕊🤍መልካም ጁመዐ🕊🤍🕊

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
hayat faris shared a
Translation is not possible.

ታላቅ የፈታዋ ፕሮግራም በኢማሙ አህመድ መስጂድ 🕌❗️❗️❗️

በሸይኽ ኢልያስ አህመድ

  

     ከ4:00 ሰዐት ጀምሮ - ዙሁር ሰላት ድረስ

አድራሻ

አለም ባንክ (አል-ጋዚ አደባባይ ጎን)

✍ ጥያቄዎቻችሁን ይዛችሁ እሁድ እንገናኝ፡፡

🧕ለሴት እህቶቻችንም በቂ ባታ አለ::

🚙 ከበቂና ምቹ የመኪና ማቆሚያ ጋር

🔊የፕሮግራሙ አዘጋጅ፡-የኢማሙ አህመድ መስጂድ እና መድረሳ ወጣት ማህበር

t.me/ImamuAhmedYouth

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group