UMMA TOKEN INVESTOR

About me

اللّهم لا تؤاخذني بما يقولون، واغفر لي ما لا يعلمون واجعلني خيرًا مما يظنون...

Translation is not possible.

اليهود أغلظ كفرًا من النصارى، ولهذا كان الغضب أخص بهم واللعنة والعقوبة، فإن كفرهم عن عِناد وبَغْي.

ابن القيم

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ተውሒድ

قال ابن رجب رحمه الله :

من أسباب المغفرة :

التوحيد وهو السبب الأعظم فمن فقده فقد المغفرة .

ከምህረት ሰበቦች ዋናው ተውሒድ ነው ተውሒድን የያዘ በርግጥም ምህረትን አግኝቷል።

[أسباب المغفرة (٦)]

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

❖የኢማም ማሊክ ድንቅ ምላሽ

ኢስቲዋዕ እንዴት ነው?

ﻗﺎﻝ ﺍﻷﻣﺎﻡ ﻣﺎﻟﻚ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ -

ﻭ ﻗﺪ ﺳﺌﻞ ﻋﻦ ﻗﻮﻟﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ ﺍﻟﺮَّﺣْﻤَﻦُ ﻋَﻠَﻰ ﺍﻟْﻌَﺮْﺵِ ﺍﺳْﺘَﻮَﻯ

ﻛﻴﻒ ﺍﺳﺘﻮﻯ؟

ﻓﻘﺎﻝ ‏« ﺍﻻﺳﺘﻮﺍﺀ ﻏﻴﺮ ﻣﺠﻬﻮﻝ، ﻭﺍﻟﻜﻴﻒ ﻏﻴﺮ ﻣﻌﻘﻮﻝ، ﻭ ﺍﻹﻳﻤﺎﻥ ﺑﻪ ﻭﺍﺟﺐ، ﻭ ﺍﻟﺴﺆﺍﻝ

ﻋﻨﻪ ﺑﺪﻋﺔ

ﺍﻟﺮَّﺣْﻤَﻦُ ﻋَﻠَﻰ ﺍﻟْﻌَﺮْﺵِ ﺍﺳْﺘَﻮَﻯ

ﺃﺛﺮٌ ﺻﺤﻴﺢ : ﺃﺟﺮﺟﻪ ﺍﻟﻼﻟﻜﺎﺋﻲ ﻓﻲ ﺷﺮﺡ ﺃﺻﻮﻝ ﺍﻻﻋﺘﻘﺎﺩ 398-2

❖“አላህ ከዓርሽ በላይ ከፍ ያለው እንዴት ነው?” ተባሉ። እርሳቸዉም እንዲህ

ብለው መለሱ፦ “የአላህ ከዓርሽ በላይ መሆን “ኢስቲዋዕ” ለማንም ሰው ግልጽ

ነው። ‘እንዴት?’ የሚለው ጥያቄ በአዕምሮ ምርምር የሚደረስበት አይደለም፤

ይህንንም ተቀብሎ ማመን ግዴታ ነው፤ ስለዚህ መጠየቅ በዲን ዉስጥ የመጣ

ፈጠራ “ቢድዓ” ነው”

https://ummalife.com/Hafizka

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🔴 #ተውሒድ፡-

ኢማም  አነወዊ - ረሒመሁላ፞ህ - እንዲህ ብለዋል፡-

“በተውሒድ ላይ የሞተ ሰው በጀሀነም ውስጥ ፈፅሞ አይዘወትርም። ይህ አህለ ሱናዎች የተስማሙበት መርህ ነው።”

  [ሸርሑ ሶሒሕ ሙስሊም (1/28)]

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group