UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ነገሮች ከብደዋል

በእስራኤል እና ሀማስ መካከል የሚደረገው ውጊያ ነገሮችን ጎትቶ አለም ወደምትፈራው መሽቀቅ ይገፋው ጀምሮዋል። የመንግስታቱ ድርጅት ተመድ በእስራኤል ላይ የመወንጀል ክስን ያህል ገለፃን ካሰማ ጀምሮ ነገሮች በቅፅበት እየተቀያየሩ ነው።

ምዕራባውያን አሁንም በአሜሪካ መሪነት ወደማይወጡት እሳት እየገቡ ይመስላል ሀማስን ለማጥፋት ልዩ አለማቀፍ ጥምረት እናቋቁማለን ያሉት የፈረንሳዩ መሪ ንግግር በመሀከለኛው ምስራቅ ብቻም ሳይሆን በኤሽያወቹ ሀያላኑ ዝሆኖች ዘንድ አልተወደደም።

የምድር አናብስት በመባል የሚጠሩትና በአለም ላይ አደገኛ ተዋጊወች ናቸው የሚባሉት የፔሪሺያዋ አገረ ኢራን ወታደሮች በአገሪቱ ወታደራዊ እዝ ሰንሰለት ተዘጋጁ የሚል ትዕዛዝ ተስቶዋቸዋል። ኢራን ሙሉ በሙሉ ለዘመናት ስትዘጋጅበት የኖረችውን አስፈሪ የጦር መሳሪያዋን በቴህራን አደባባይ ማሳየቷ ለአገሪቱ ህዝብ እንደተለመደው ለጦርነት ተዘጋጁ የሚል መልዕክትም ነው ተብሎዋል። ኢራን አሳይታው የማታውቀውን የጦር መሳሪያዋን ለህዝብ ማሳየቷ ነገሮች የት እንደደረሱ ያሳያል ተብሎዋል። ኢራን ከአርባ አመታት በላይ በአሜሪካ ማዕቀብ ተጥሎባት ቢኖርም ማዕቀቤ ከምድር ያጠፋታል ብላ እስከማመን የደረሰችውን አሜሪካን ህልም ገደል ከታ ዛሬ ላይ በአለም ከባድ ጦር አላቸው ከሚባሉ አገራት አንዷ ሆናለች።

አሜሪካ በተደጋጋሚ ጊዜ ከኢራን ጋር ጦርነት ውስጥ መግባት አልፈልግም በሚል እስራኤል የፈለገችውን ጥያቄ ውድቅ ስታደርግ ቆይታለች። አሜሪካ ከኢራን ጋር ጦርነት ውስጥ ገባች ማለት መሀከለኛው ምስራቅ ሙሉ በሙሉ ጦርነት ውስጥ ገባ እንደማለት ነው ብላ በማጥናቷ ነው ይላሉ።

ይህ እየሆነ ባለበት ኢራን የአሜሪካን የጦር ሰፈሮች መደብደቧ ተሰምቶዋል። ተንኳሾቹ የአሜሪካ የጦር መርከቦች ቀጠናውን በበላይነት ካልተቆጣጠርን የሚለውን ህልም ባዶ አድርጋው የኖረችው ኢራን የአረቢያን ገልፍ አሳልፋ ባለመስጠትም ትታወቃለች። ኢራን ጦር ሰፈሮቸን ደበደበች በሚል መግለጫ ያወጣችው አሜሪካ የእስራኤል ወደጋዛን መግባት ድጋፍ የሰጠች ብትሆንም አሁን ግን በስጋት ውስጥ ትገኛለች።

ሂዝቦላ በተጠንቀቅ ላይ ነኝ የእስራኤል እግረኛ ጦር ጋዛ ከገባ በይፋ እፋለማለሁ ማለቱን ተከትሎ ሙሉ በሙሉ ሊባኖስ እንድትጠፋ ከፈለክ ብቻ ያን ታደርጋለህ በሚመስል መልኩ ቴላቪቭ መልስ ምት ሰታለች።

በእስራኤል እና ሂዝቦላ መካከል ጦርነት ከጀመረ ከየመን አማፂያን እስከ ሶሪያ እንዲሁም ታላቋ ኢራን በቀጥታ ወደ ጦርነት ውስጥ ይገባሉ ይህ ከሆነ ደግሞ ግብፅም ወደ ጦርነቱ ተገዳ መግባቷ አይቀርም። አሜሪካ እና አውሮፓ እስራኤልን በማገዝ በፍልስጤማውያን መጥፋት ላይ ከፈረዱ ከሞስኮ እስከ ቤጂንግ ከቱርክ እስከ ሳውዲ አረቢያ ድረስ ዝም ብለው እንደማይመለከቱ በቃል አቀባዮቻቸው በኩል ያላቸውን አቋም ይፋዊ ባልሆነ መንገድ አቋማቸውን ማሳየት ጀምረዋል ሞስኮ የአሜሪካን ቅሌት "ከስህተቷ የማትማር " ስትል ወርፋታለች።

እ. ስራኤል ይህን እድል ተጠቅማ ኢራንን በአሜሪካ እና አውሮፓ እገዛ መምታት ትፈልጋለች ቢባልም የኔቶ እና ፔንታጎን ወታደራዊ ጥናት ኢራን እንደ ኢራቅ ወይም አፍጋኒስታን አይደለችም እጅግ አደገኛ አገር ናት እስራኤል በቀላሉ የመጥፋት አደጋ ሊደርስባት ይችላል የሚል የኢራንን የጦር ሀያልነት አቋም ያወቁበት ሆኖዋል።

አላህ ነስሩን ይስጠን

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group

7 month Translate
Translation is not possible.

አሏህ በእዝነት ወንድሞቻችን ነጻ አውጣቸው

Abu Umeir Сhanged his profile picture
30 weeks'

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
umma1698091832 Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group