UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

🚩 ተከላካይ አልባ የፍልስጤም ሕፃናትን በተራቀቀ የጦር መሣሪያ እየጨፈጨፈች በርካታ አሥርት ዓመታትን ያለ አንዳች ተጠያቂነት ትኖር ዘንድ "ያሻሽን አድርጊ" የተባለች ቅኝ ገዥ ‐ እስራኤል! አንድ ቀን ይህ ግፍ ማብቃቱ አይቀርም! 😓

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🚩 እስራኤል በዓለም ኃያላን መንግሥታት ጭብጨባ ታጅባ ቅኝ በገዛቻቸው ፍልስጤማውያን ላይ የምትፈጽመው ግፍ አንድ ቀን ያበቃል! የአፓርታይድ ደጋፊዎች አንገታቸውን የሚደፉበት ቀን ይመጣል ‐ ኢንሻአላህ!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

#አማኞች ወዳጆቼ ሆይ ‼

ተስፋ አትቁረጡ ፤ ይኼ ሁሉ ሊሸከሙት የሚከብድ ስቃይ አልፎ የእፎይታ ዘመን መምጣቱ አይቀሬ ነው።

#قل عسى أن يكون قريبا

Send as a message
Share on my page
Share in the group
abdu mohammed shared a
Translation is not possible.

መሞት የማይገባቸው ጨቅላ ህፃናት መኖር በማይገባቸው ወራሪያን ተጨፈጨፉ። ማንም አልተረፈም። ሀኪሙ ህመምተኛው ህፃናት አዛውንቱ አለም እያየ እንዳላየ ሆኖ በጨካኞች እጅ ተቀጠፈ።

ጭካኔ በእንስሳ ይገለፃል።

ይህ ግን ለእንስሳት ስድብ ነው።

እንሰሳት እንደ የሁዳ ፈጽሞ በጭካኔ አልተካኑም።

Mahi mahisho

https://ummalife.com/mahimahisho

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የእስራኤል አምላክ ይሄን ያደርጋል?

በርካታ በድንዛዜ ውስጥ ያሉ ሰዎች እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም በማለት ብዙ ጥቅስ በመጥቀስ አምላክ ከእስራኤል ጋር እንደቆመ ይሄ ሁሉ ጥፋት ፤ ውድመት ፤ሰቆቃ ስቃይ ፈጣሪ ፈቅዶ እስራኤልን ወዶ ፍልስጤምን ጠልቶ እንደሆነ አምነው በእስራኤል ድርጊት በጣም የሚደሰቱ እና የሚኮሩ ሰዎች አይቻለሁ።

.*****

አሁን ጥያቄው እናንተ የምታመልኩት አምላክ በዚህ ይደሰታል ወይ? በህፃናት ደምን በህፃናት እንባ የሚረካ አምላክ አለው ወይ? ህፃናትን እንዲህ በማያውቁት ነገር ውስጥ አካለ ጎዶሎ እና በመንፈሳቸው የሚጨነቁ እንዲሆኑ የትኛው አምላክ ይፈቅዳል? በእርግጥ የእስራኤል አምላክ በዚህ የሚረካ ነው? መልሱን እናንተ መልሱት።

.*****

እኔ ግን እንዲህ እላለሁ ማንም ከአምላክ ፍርድ አያመልጥም። በዚህ ተራ ፖለቲካ ምክንያት ብዙ ህፃናት ዋጋ እየከፈሉ ነው። በከንቱ የህፃናት ደም እንዲፈስ ላደረጉ ሁሉ አምላክ በዘመናት መካከል ቅን ፈራጅ ስለሆነ ለሁሉም እንደ ስራው እንደሚሰጠው አምናለሁ። እኔ ግን አእምሮ እንዳለው ሰው ከነዚህ ህፃናት እና ከቤተሰባቸው ጎን እቆማለሁ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group