#ልዩ_ልዩ_አጀንዳዎችና_ጣፋጭ_መልዕክቶች
#ክፍል_19
#ሐዲሥ 370 / 1832
አቡ ሠዕለበት አል ኹሽኒይ ጁርሡም ኢብኑ ናሺር (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “አላህ ግዴታዎችን ደንግጓል፤ አታጥፏቸው። ወሰኖችን አበጅቷል፤ አትለፏቸው። ሐራም ያደረጋቸው ነገሮች አሉ፤ አትድፈሯቸው። ረስቶ ሳይሆን ለእናንተ በማዘን በዝምታ ያለፋቸው ነገሮችም አሉ፤ አትፈላፈሏቸው። (ዳሪል ቁጥኒና ሌሎችም)
ከሐዲሡ የምንማራቸው ቁምነገሮች
1/ አላህ የደነገጋቸውን ድንጋጌዎች ማክበር።
2/ አላህ በዝምታ ያለፋቸውን ነገሮች መፈላፈልና ፀጉር ስንጠቃ የበዛባቸውን ጥያቄዎች መጠንቀቅ።
Umma Life
https://ummalife.com/MuslimEthio
ቴሌግራም/ telegram/
https://t.me/ethiomuslim_1