UMMA TOKEN INVESTOR

Tofik Nuri shared a
Translation is not possible.

ሸይኽ ኢልያስ አሕመድን ትናንት በኢሙ ታወር በነበረው ስብሰባ ላይ በተዋቀረው የአዲስ አበባ መጅሊስ የፈታዋ ኮሚቴ አባላት ውስጥ ተካቶ ስላየሁት ደስ ብሎኛል።

ሸይኹ ፈቃደኝነቱ ተጠይቆ ከአዲስ አበባ መጅሊስም አልፎ ወደ ፌዴራል መጅሊስም ጭምር ልክ እንደ ፈታዋ ኮሚቴ ባሉ ዒልም በሚጠይቁ ቦታዎች ላይ ቢቀመጥ ሚሊዮኖችን የሚጠቅም አቅም እንዳለው አምናለሁ።

አላህ ባለበት ሁሉ ይጠብቀው።

መጅሊስም ዕውቀት በሚሹ ቦታዎች ላይ ትክክለኛ የዕውቀት ባለቤቶችን ወደፊት ካመጣ በአላህ ፈቃድ ተጨባጭ ለውጥ እናያለን ብዬ አስባለሁ።

ባይሆን የአዲስ አበባ መጅሊስ ከህዝ ሙስሊሙም ሆነ ከክፍለ ከተማ መጅሊሶች ዕውቅና ውጭ ያለ ምንም ህጋዊ አግባብ የአንድን አሶሴሽንና አጋሮቹን ጥማት ለማርካት ብሎ በጓሮ ደብቆ የመረጣቸውን 8 የምክር ቤት አባላት ከነ ውስጠ ሚስጥሩ የተረሳለት እንዳይመስለው። ከህዝብ የሚደበቅ ሚስጥር የለም። ነገሩ የአንድ ሰሞን ጩኸት ብቻ መስሎት እንዳይሸወድ። ችግር ባየን ቁጥር ሁሉ ይህን እኩይ ሥራውን እንዘክርለታለን። ጉዳዩ በአደባባይ በስፋት ተወርቶ የልዩነት አጀንዳ ከሚሆን ይልቅ፤ በውስጥ እንዳበላሸው ሁሉ በውስጥ ቢያስተካክለው ይመረጣል።

በተረፈ ግን በርቱ!

||

t.me/MuradTadesse

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Tofik Nuri shared a
Translation is not possible.

የዓለም ህዝብ ግን አይገርምም⁉️

=======================

(ዓለም በዚህ ዘመን አይታው የማታውቀው የጦር ወንጀልና የዘር ጭፍጨፋ በጘዝ'ዛ)

||

✍ 365 km² ስፋት ባላት አነስተኛ ከተማ ውስጥ 2.3+ ሚሊዮን ዜጎች ተጠጋግተው ይኖሩባታል። በዚህች densely populated በሆነች ከተማ ላይ ለተከታታይ 3 ሳምንታት ያላባራ ከ12 ሺህ ቶን በላይ ቦምብ ሲዘንብ፤ በዚህም ሳቢያ፦

1) በትንሹ 7,028 የሚሆኑ ፈለስጢናዊ ሙስሊሞች ሲገደሉ፣

2) ከ70% በላይ የሚሆኑት ህፃናትና ሴቶች ሲሆኑ (2,913 ህፃናትና 1,709 ሴቶች)፣

3) 18,482 የሚሆኑት ለከፍተኛ የአካል ጉዳት ሲዳረጉ፣

4) ባለፉት 24 ሰዓታት ብቻ 481 የሚሆኑት ሲገደሉ (ከመካከላቸው 209 የሚሆኑት ህፃናት ናቸው።)፣

5) ከ1,650 በላይ የሚሆኑት ጀናዛቸው እንኳ ሳይገኝ እስካሁን ድረስ በቦምብ በፈራረሱት ህንፃዎች ስር ሲሆኑ (ከመካከላቸው 940 ህፃናት አሉበት።)፣

6) 731 የሚሆኑ ፈለስጢናዊ ሙሉ ቤተሰቦች ሲገደሉ፣

⑦) 101 የጤና ባለሙያዎች ሲገደሉና 100 የሚሆኑት ሲቆስሉ፣

⑧) 12 ሆስፒታሎችና 32 የጤና ማዕከላት በነዳጅ እጥረትና በቦምብ ጥቃት ከአገልግሎት ውጭ ሲሆኑ፣

9) በኢንኩቤተር ውስጥ የሚገኙ ከ130 በላይ የሚሆኑ ህፃናት ያሉበት ሆስፒታል ባጋጠመው በነዳጅ እጥረት ሳቢያ ነፍሳቸው በእንጥልጥል ላይ ሲገኝ፣

⑩) ከ1.5 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ንጹሐን ከመኖሪያ ቤታቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ካምፖች፣ በት/ቤቶች፣ በሆስፒታል ግቢዎች፣ በመስጂዶችና ቤተ ክርስቲያን ተጠልለው ሳለ በዛው ባሉበት ጥቃቱ ሲያገኛቸው…

(ከሰው ነፍስ አይበልጥምና ወደ አመድነት ስለተቀየሩት ውብ ህንፃዎችና መሠረተ ልማቶችማ አውርተን አንዘልቀውም።)

የሰለጠነ ተብዬው ዓለም አሁንም «ጦርነቱ ይቁም!» ከማለት ይልቅ «እስራኤል ራሷን የመከላከል መብት አላት፣ ሐማስ መጥፋቱን ማረጋገጥ አለባት፣ ከጎንሽ ነን፣ ሐማስ ሽብርተኛ ነው፣ በሐማስ ጥቃት ለሞቱተረ እስራኤላዊያን አዝነናል!…» እያሉ ነው።

ትንሽ አሻሻልን የሚሉት ደግሞ ጦርነቱ መቆም የለበትም፤ ግን የተወሰነች እርዳታ ይግባላቸው ይላሉ።

እስካሁን በጋዛ መብራት የለ፣ ውሃ የለ፣ ምግብ የለ፣ ነዳጅ የለ…። በዚህ የተነሳ የቆሰሉትና መደበኛ ህመም የሚታመሙትም መታከም አልቻሉም።

ዙሪያውን በከበባ ስለሆነ ለጠናበት ታማሚ የውጭ ሕክምና እንዲያገኝ ማድረግ አልተቻለም።

እስራኤል ከላይ በአየር ከምታዘንበው የቦምብ ዝናብ ባሻገር ከምግብና ውሃ እንዲሁም ከሕክምና ከልክላ በጅምላ ጭፍጨፋ የጦር ወንጀልና የዘር ማፅዳት ወንጀል በመፈጸም ላይ ትገኛለች። ይህ ሁሉ የሚሆነው ዓለም እያዬ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ነው። ተመድ ተብዬውም ሆነ የትኛውም የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ነኝ የሚል ተቋም ሁሉ የውሃ ሽታ ሆኗል። የነርሱ ህግ እነርሱን ለማዳን እንጂ ለሌላው አይሠራም። እነርሱ ዘንድ የሙስሊም፣ የዓረብና የአፍሪካዊ ሞት ከውሻቸው ሞት በታች ነው።

ግን ነፍስ ሁሉ እኩል ናትና የእጃቸውን አንድ ቀን ማግኘት አይችሉም። ነገ ላይ በሌላ የነርሱ አካል ላይ ጥቃት ሲፈጸም በሚዲያቸውም ሆነ ባልተጻፈው ህጋቸው ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ሲለፍፉ እናገኛቸዋለን።

አላህ ውርደታቸውን ያቅርበው፤ ለተበዳዮች ነስሩን ያፍጥነው።

አላህ የአሸናፊዎች ሁሉ አሸናፊ የሆነ ጥበበኛና ታጋሽ ጌታ ነው። አንድ ቀን አይርላቸውም።

||

t.me/MuradTadesse

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Tofik Nuri shared a
Translation is not possible.

ኤርዶጋን ዛር ምን አለ ?

ዛሬ በኤርዶጋን መሪነት በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ በኢስታንቡል ከትሞ ለፍልስጤማውያን ያለውን አጋርነት ሲያሳይ ነው የዋለው !

ኤርዶጋን ዛሬ በኢስታንቡል አደባባይ ህዝብ ያስተላለፈው መልእክት ከወትሮው በጣም የጠነከረ ነው ። ከኤርዶጋን ንግግሮች

፨ ፍልስጤሞች ስለ ክብርና ነፃነታቸው እየተዋደቁ ነው እኛስ ዝግጁ ነን ወይ ?

፨  እስራኤል ሆይ አንቺ አሸባሪ ሀገር ነሽ አንቺ አሸባሪ ድርጅት ነሽ !

፨ በህይወቴ ከሚፀፅተኝ ነገሮች አንዱ ቤንጃሚን ኔታኒያሁ የሚባል አረመኔ እጅ የጨበጥኩባት አንድት ቀን ናት !

፨ ሀማስ የነፃነት ታጋይ ነው አሸባሪዋ ወራሪዋ እስራኤል ናት !

፨ እስራኤልን አረመኔነቷን የጦር ወንጀለኝነቷን ለመታገል ወስንናል !

ከዛሬው የኤርዶጋን ንግግር በሗላ እስራኤል ሁሉንም ድፕሎማቶቿን ከቱርክ ጠርታለች ። ሁለቱ ሀገራት የቃላት ጦርነት ላይ ናቸው ።

ቱርክ በቀጣይ ምን ልታደርግ ትችላለች ? አብረን የምናየው ይሆናል ።

-መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ! ፎሎም አንዳይረሳ::

-umma life news= seya_smoke

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Tofik Nuri shared a
Translation is not possible.

አንድ ፍሬ ቴምር እንኳ ወደ አፋቸው ለማስገባት ጊዜ አጥተዋል። ብቻቸውን እስከ አፍንጫቸው የታጠቁ የአሜሪካን ዴልታ ጦር የወራሪዋን ጀትና ታንክ አላህን ብቻ ይዘው እየመከቱ ይገኛል። ድል አሊያም ሸሂድነት መፈክራቸው ነው። ሚስት ልጆቻቸውን ትተው ከሞቀ ፍራሻቸው ተለይተው የባሩድ ሽታ የእሳት አሩር በላያቸው ላይ እየተርከፈከፈ ስለ መስጂደል አቅሳ እየተዋደቁ ነው። ገላቸውን የሚታጠቡበት በደም የጨቀየ ልብሳቸውን የሚቀይሩበት ሰዓት እንኳ በቅጡ አላገኙም።

7 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Tofik Nuri shared a
Translation is not possible.

ይሄን ታዉቃላችሁ ??

የሁዶች ማለት

=ነብያቶችን በመግደል ቁጥር አንድ

ነብዩሏህ ዘከሪያ፣የህያ ሌሎችም ተገድለዋል።

=አለማችን ላይ ቁጥር አንድ አጭበርባሪዎች

=ነብያችንን (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ) ድግምት ያደረጉባቸው

=ነብያችንን ለመግደል ስጋ ውስጥ መርዝ የጨመሩ

በሰአቱ የሆነ ሶሃባ ስጋውን በልቶ ሞቷል።

መርዝ ያደረገችው የሁዳ ሴት እንድትገደል ተደርጓል።

=ኡስማን ኢብኑ አፋን እንድገደል ሴራን ያሴሩ(አብደላህ ኢብኑ ሰበእ)

ከዛም እስከ ቂያማ ቀን ሙስሊሞች እርስ በራሳቸው እንድገዳደሉ ምክንያት የሆኑ ናቸው።

=ሴት ልጅ የወር አበባ ላይ በምትሆንበት ጊዜ ከቤት አርቀው ለብቻዋ የሚያኖሩ ናቸው።

ሴትን ልጅ የሚያንቋሽሹ ፍጡር ናቸው

=ሌላው አስገራሚ ክርስቲያኖች ያላወቁት

ቅዱስ ጳውሎስ ብለው የሚጠሩት የሁዳ ነበር።

በዉሸት ክርስቲያን ሆንኩ ብሎ ወደ ሀይማኖቱ ገባ።

መፀሀፍ ቅዱሱን የበረዘ፣የሌለውን የጨመረ፣በመፀሀፍ ቅዱስ ላይ የዋሸ፣ውሸት የጨመረ ሰው ነው።

ሰዉየው የሁዳ ነው።

ክርስቲያኖች ቅዱስ ጳውሎስ ይሉታል።

እውነታው ግን በተቀራኒ ነው።

=የሁዳዎች ማለት

ጥብቅ የሆነችውን መርየም ዝሙተኛ ናት የሚሉ ናቸው።

=የተከበረውን የአላህ ነብይ ነብዩሏህ ኢሳን(እየሱስን) ድቃላ ነው ብለው የሚናገሩ ናቸው።

ነብያትን መግደል የለመዱ ነብዩሏህ ኢሳንም ለመግደል የሞከሩ ናቸው።

የክርስትና እምነት ተከታዮች እየሱስ በየሁዳዎች ተገድሏል ብለው ያምናል።

(እየሱስ ግን አልሞተም)

በክርስትና እምነት አስተሳሰብ እየሱስን የገደሉት ደግሞ የሁዶች ናቸው።

ነገሩ እንደዚህ ከሆነ ለምን ሙስሊሞችን ጠልተው የሁዳዎችን ይደግፋል ????

#follow

#share

#like

#free_palastine

#stop_killing_gaza_childrens

#

Send as a message
Share on my page
Share in the group