UMMA TOKEN INVESTOR

About me

Και ο Θεός σας είναι Ένας Θεός ”አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው” — Al-Baqarah 2:163 —

Translation is not possible.

۞ ይህ ቁርአን ሰዎችን በጌታቸው ፈቃድ ከጨለማዎች ወደ ብርሃን አሸናፊ ምስጉን ወደ ኾነው፣ ጌታ መንገድ ታወጣ ዘንድ ወዳንተ ያወረድነው መጽሐፍ ነው፡፡ (Qur'an 14:1)

ልብ ብላችኋል በዚህ አንቀጽ ላይ ጭለማ የሚለው ቃል በብዜት "አዝ-ዙሉማት" الظُّلُمَاتِ ተብሎ መቀመጡንና የብርሃን "ኑር" النُّور ተብሎ በነጠላ መጻፉን ? የጭለማ መንገድ ብዙ ስለሆነ "ጨለማዎች" ይባላል፣ እውነት ግን አንድ ብቻ በመሆኑ "ብርሃን" ተብሎ በነጠላ ይቀመጣል። ያም ብርሃን ኢስላም ሲሆን ከእስልምና ውጪ ያለው የትኛውም ሀይማኖት ጨለማ ነው።

® Sαlαh responds ✍️

https://t.me/mahircomp123

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

‟በታሪክ ውስጥ እሳቸውን ለማነወር፣ ለማበሻቀጥ፣ ለማብጠልጠል ብዙ ጦማሪያን ጦምረዋል፣ ብዙ ኃያሲያን ኃይሰዋል፤ ብዙ ተቺዎች ተችተዋል፣ ብዙ ተሳላቂዎች ተሳልቀዋል። ቅሉ ግን የጦማሪያን ጦማር፣ የኃያሲያን ኂስ፣ የተቺዎች ትችት፣ የተሳላቂዎች ስላቅ ከሟቾች ጋር ተቀብሮ ሲያልፍ የእሳቸው ውብ ስም እና ግሩም ትምህርታቸው ዛሬም ሕያው ሆኖ ዓለምን እየማረከ ነው።”

— ኡስታዝ ወሒድ ዑመር —

አንዲቱ ሕይወቴ፤ እናቴም ሆኑ አባቴ ለእርስዎ ፊዳ ይሁንልዎ የአላህ መልዕክተኛ ❲ﷺ❳ ♡

® ▸ t.me/mahircomp123

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አስተዋይ ብሎ ማለት...

لَيْسَ الْعَاقِلُ الَّذِي يَعْرِفُ الْخَيْرَ وَالشَّرَّ إِنَّمَا الْعَاقِلُ الَّذِي إِذَا رَأَى الْخَيْرَ اتَّبَعَهُ وَإِذَا رَأَى الشَّرَّ اجْتَنَبَهُ

አስተዋይ ሰው ብሎ ማለት ጥሩውንና መጥፎውን ለይቶ የሚያውቅ ማለት ብቻ ሳይሆን መልካም ነገርን ሲያይ የሚከተል፣ መጥፎውን ደግሞ የሚርቅ ማለት ነው።

(📗Sufyan ibn Uyaynah, H‌ilyat al-Awliya‌ 12893)

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Salahzain12 Сhanged his profile picture
1 year
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group