UMMA TOKEN INVESTOR

About me

أنا المسلم

Наган дахаан йохтахам.
ለአል-አቅሳ መስጊድ ትልቅ መስዋዕትነት የከፈለ ጀግና
# ሳዳም ሁሴን የ # ሰለሀዲን_አል_አዩቢ ዘር ጀግና ነው።
ኢብኑ #አዲየይ እንዲህ ብለዋል
ለሁሉም ጊዜ የሚሆን ሰው አለ አለ።
እያንዳንዱ ዘመን ወንድ አለው ማለት ነው።
 
لكل زمان رجال
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Наган дахаан йохтахам.
Assalamu alaykum werahmtullahi webarakatuhu ❤️
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Наган дахаан йохтахам.
አንድ አፕል ከዛፍ በመውደቋ የስበት ኃይልን ምንንት ደርስንበት.. በሺዎች የሚቆጠሩ የንፁሃን ሰዎች አስከሬን መሬት ላይ ወድቀው ግን የሰውን ልጅ ትርጉም ያላወቅን አስገራሚ ፍጡሮች ነን..
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Наган дахаан йохтахам.
እንሻ አላህ ☝ወላሂ የአላህ እርዳታ ቅርብ ነው🙏
image
image
image
image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Наган дахаан йохтахам.
ከእንቅልፍህ ስትነሳ!
 
When you wake up!
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Наган дахаан йохтахам.
“ሐማስ የነጻነት ታጋይ እንጂ ሽብርተኛ ድርጅት አይደለም”- ፕሬዝዳንት ኤርዶሃን
 
የቱርክ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶሀን እስራኤልን የመጎብኘት እቅድ የነበራቸው ቢሆንም ጉብኝታቸውን ሰርዘዋል።
 
ፕሬዝዳንቱ ጉብኝታቸውን የሰረዙት እስራኤል በፍልስጤማዊያን ላይ እያደረሰችው ያለው ጥቃት በመቀጠሉ ምክንያት እንደሆነ አናዶሉ ዘግቧል።
 
ፕሬዝዳንቱ አክለውም ምዕራባዊያን እና ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እስራኤል በፍልስጤማዊያን ላይ እያደረሰች ያለውን ጥቃት አለማውገዛቸውን ተችተዋል።
#follow
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group