UMMA TOKEN INVESTOR

ኑ ራ shared a
1//ተዉሂድ ማለት ምን ማለት ነዉ??
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
 
➬ተዉሂድ ማለት አላህን በጌታነቱ በብቸኛ ተመላኪነቱ በስሞቹ እና በባህሪያቱ ብቸኛ ማድረግ ነዉ።
 
➩አምልኮት (ዒባዳ) ሁሉ ለአላህ ብቻ ማድረግ መላት ነዉ።
 
2//የተዉሂድ ክፍሎች ስንት ናቸዉ ???
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
 
ተዉሂድ በ3 የሚከፈል ሲሆን እነሱም፦
➢ተወሂደል አር-ሩቡቢያ
➢ተዉሂደል አል-ኡሉሂያ
➢ተዉሂደል አል-አስማኢ ወሲፋት
 
       ❶.ተዉሂደል አል-ሩቡቢያ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
 
➮ይህ የተዉሂድ ክፍል አላህን በስራዎቹ አንድ ማረግ ነዉ።
 
➲ይህም ማለት መፍጠር ሲሳይም መስጠት ነገሮችንን ማስተናበር መግደል እና ህያዕ ማድረግ በመሳሰሉት ድርጊቶች አላህን ብቸኛ ማረግ ነዉ ።
 
➬ከአላህ ሌላ ፈጣሪ የለም
አላህ ጀለወአላ ይህንን እንዲህ በማለት ይገልፅልናል ።
 
<<አላህ የነገሩን ሁሉ ፈጣሪ ነዉ>>
 
    📚ሱረቱል [አል-ዙመር 62] 
 
ከአላህ ሌላ ሲሳይ የሚሰጥ የለም።ይህንን በማስመልከት አላህ እንዲህ ብሏል ፦
 
➣(በምድር ላይ ምንም ተንቀሳቃሽ የለችም ምግቧ በአላህ ላይ ያለ ቢኾን እንጂ)።
  
            📚ሱረቱል [ሁድ 6]
 
➩ከአላህ ሌላ ነገሮችን የሚያስተናብር የለም አላህ ጀለአላህ እንዲህ ብሏል፦
 
<<ነገርን ሁሉ ከሰማይ ወደ ምድር ያስተናብራል።>>
 
          📚ሱረቱል{አል-ሰጀዳህ 5}
 
➬ከአላህ ሌላ ህያዕ ሊያደርግ ወይም ሊገድል የሚችል የለም።
አላህ ጀለአላህ እንዲህ ብሏል፦
 
➢(ህያዕ ያደርገል ፤ይገድላልም እርሱ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነዉ)።
 
            📚ሱረቱል [አል-ሀዲድ 2]
 
           ❷.ተዉሂደ አል-ኡሉሂያ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
 
➬ይህ የተዉሂድ ክፍል አላህን በአምልኮት ብቸኛ ማረግ ነዉ ።
ይህም፦➢በዱዓ
            ➢በፍራቻ
            ➢በመመካት እና
            ➢እርዳታን በመጠየቅ ብቸኛ ማድረግ ነዉ።
 
➩አላህ እሱን ብቻ መለመን እንዳለብን ሲነግረን እንዲህ ይላል፦(ጌታችሁም አለ! ለምኑኝ እቀበላችሀለሁና)
 
           📚ሱረቱል [ኻፊር 60]
 
➢ከአላህ በስተቀር በሌላ አንመካም።አላህ አማኞችን በእርሱ ላይ ብቻ ሊመኩ እንደሚገባ ሲገልፅ እንዲህ ይላል፦
 
➩(አማኞች እንደሆናችሁ በአላህ ላይ ብቻ ተመኩ)
 
📚  ሱረቱል {አል-ማኢዳህ 23}
 
➬ከአላህ ዉጭ ሌላ ፍጡራን በማይችሉት ጉዳይ እርዳታ ከአላህ ዉጪ ከማንም አይጠየቅም። ይህን በማስመልከት አላህ በሱረቱል [አል-ፋቲሀ] ላይ ደጋግመን የምናነባቸዉ አንቀፆች አዉርዷል።
 
➢{አንተን ብቻ እናመልካለን ካንተ ብቻ እርዳታ እንጠይቃለን}።
 
         ❸ተዉሂድ አል-አስማዒ ወሲፋት
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
 
➬ይህ የተዉሂድ ክፍል ደግሞ በቁርአን እና ትክክል በሆኑ የመለዕክተኛዉ ሀዲሶች ዉስጥ የመጡትን የአላህ ስሞች እና ባህሪያት ከማንም ስሞችና ባህሪያት ጋር
 
            ➢ ባያመሳስሉ 
            ➢ቃሉን ሳያዛቡ
            ➢ትርጉማቸዉን ሳይለዉጡ(ሳያስተባብሉ) ለአላህ እንደሚገቡ ማመን ማለት ነዉ።
 
➬የአላህ( ጀለወላህ) ስሞች ብዙ ናቸዉ ፤ በ99 የተገደቡ አይደሉም ።
 
ከእነሱም መካከል፦
          ➢አል-ረህማን
          ➢አል-ረሂም
          ➢አል-በሲር
          ➢አል-አዚዝ
          ➢አል-ሀኪም.......
ሼር
Send as a message
Share on my page
Share in the group
ኑ ራ shared a
bilal ibrahim abdi Сhanged his profile picture
2 years
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
ኑ ራ shared a
Translation is not possible.
Send as a message
Share on my page
Share in the group
ኑ ራ shared a
Translation is not possible.
🍀ረቢዓል አወል 6🍀
💫እስከ አድናን 22ኛው አያታቸው ድረስ ያለው የረሱል صلى الله عليه وسلم የዘር ሀረግ…
1🌱 ሙሀመድ ﷺ ኢብን
2🌱 አብደላ ኢብን
3🌱 አብድል ሙጠሊብ ኢብን
4🌱 ሀሺም ኢብን
5🌱 አብድ መናፍ ኢብን
6🌱 ቁሰይ ኢብን
7🌱 ኪላብ ኢብን
8🌱 ሙራህ ኢብን
9🌱 ከዓብ ኢብን
10🌱  ሉዓይ ኢብን
11🌱 ጋሊብ ኢብን
12🌱 ፊህር ኢብን
13🌱 ማሊክ ኢብን
14🌱 ነضር ኢብን
15🌱 ኪናናህ ኢብን
16🌱 ኩዘይማ ኢብን
17🌱 ሙድሪካ ኢብን
18🌱 ኢሊያስ ኢብን
19🌱 ሙضር ኢብን
20🌱 ኒዛር ኢብን
21🌱 ማዓድ ኢብን
22🌱 አድናን
አድናን…  ኢብኑ ኢስማኢል ኢብኑ ኢብራሂም አቡል አንቢያዕ አለይሂሰለዋቱ ወሰላም 🙏
Send as a message
Share on my page
Share in the group
ኑ ራ Changed her profile picture
2 years
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group