Heru kedir Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Heru kedir shared a
Хьо дакъа дацанаш махь йоьтта.

IKKITA IFLOS QATGA YOL OLDIYKIN

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Heru kedir shared a
Хьо дакъа дацанаш махь йоьтта.

የፍልስጤማዊያንን ግፍ ለማውሳት ብዕር አንደበቱን ቆልፎ ጣቶችን ያንቀጠቅጣል። ዓይንም እያነባ አዕምሮን በሐሳብ ይደልቃል።

የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ባወጣው መረጃ 112 ፍልስጤማዊያን እንስቶች በወራሪዋ እስራኤል ወታደሮች መደፈራቸውን ያትታል። ያውም በጀመዓ እየተፈራረቁ ሰውነታቸው እስኪቀደድ፣ አካላቸው እስኪዝል ደፈሯቸው። አዎ ራሳቸውን እስኪጠሉ ተራ በተራ ተደፍረው አርግዘው ስውር ቦታ የተወሰዱ የትየለሌ ናቸው። ታሪክ ራሱን እየደገመ መሰሉን እየወለደ ይገኛል። 

አስራ ሁለት ሙተነቂብ ሴቶችን ማርከው ወደስውር ቦታ ወሰዷቸው። የአላህ ውሳኔ ሆነና ሁሉም ሐፊዞች ነበሩ። በአፈሙዝ አስገድደው እየተፈራረቁ ሲደፍሯቸው ብዙዎቹ ቢክራ ነበሩ። ሰውነታቸውን እየዘለዘሉ ስቃይ መከራውን አስጎነጯቸው። ሁሉም አረገዙ። ከፊሎቹ አናታቸውን ከግርግዳ ጋር እየገጩ ራሳቸውን ገደሉ። ከፊሎቹም ፅንሳቸውን እንደታቀፉ ከእህል ውሀ ርቀው በቁጭት አነቡ።

"እናንተ ሙስሊሞች ሆይ! የእርዳታ እጃችሁን እንድትዘረጉልን አሊያም የድጋፍ ገንዘብ እንድትልኩልን አንጠይቃችሁም። ግና በአላህ ጠላቶች ከመደፈር ልታድኑን ቢያቅታችሁ እንኳ የእርግዝና መከላከያ እንክብሎችን ላኩልን"  ብለው አለቀሱ።

ከጦረኛችሁ ጎን መሰለፍ ባልችል ስለናንተ መከታተልን ግን ፈፅሞ አልሰለችም እጄን ወደ አላህ መዘርጋትም አይደክመኝም።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Heru kedir shared a
Хьо дакъа дацанаш махь йоьтта.

🔻 የመን

🔹የአንሰራላህ ሚዲያ ባለስልጣን ምክትል ፕሬዝዳንት ናስር ኤል-ዲን አመር፡- በቀጠናው የሚኖር ሁሉም ፀብ አጫሪ ድርጊት በተመሳሳይ ምላሽ ይሰጠዋል።

ድርድሩ አለመሳካቱ እና የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረስ እና በጋዛ ላይ ያለውን ከበባ ማንሳት አለመቻሉ በክልሉ ውስጥ የተለየ ሁኔታ እንዲፈጠር ያደርጋል፡፡

እስካሁን የታዩት ነገሮች የመጀመሪያ ምልክት ብቻ ናቸው። ጋዛ ብቻዋን አይደለችም።

🔹 የአንሳራላህ የፖለቲካ ቢሮ አባል መሀመድ አል ቡኻይቲ፡- በፍልስጤም ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ጭቆና ላይ ያለን አቋም ምንም ድርድር የሌለበት የህይወት እና የሞት ጉዳይ ነው። ወይ የተከበረ ሰው ሆነን አንኖራለን አልያም አላህን እንደ ሸሂድ እንገናኛለን።

ጠላትን በምንመታበት ጊዜ ሁሉ ኅሊናችን ይደሰታል፡፡ ከነሱም ግርፋት በደረሰብን ቁጥር የኅሊናችንን ሥቃይ በጋዛ እየደረሰ ያለውን ስቃይ ይጋራል፡፡

ሰማያት በምድር ላይ ቢወድቁ እና አለም ሁሉ በኛ ላይ ቢነሳም ጋዛን ፈጽሞ እንደማንተዋት እና በውሳኔያችን ላይ ያለን እምነት እንደሚጨምር ለአሏህ እና ለመልእክተኛው ቃል እንገባለን።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Heru kedir shared a
Хьо дакъа дацанаш махь йоьтта.

🚨 በሞስኮ ውይይት ላይ የሚገኙት የፍልስጤም ቡድኖች፡-

በሞስኮ የተሰባሰቡት የፍልስጤም ቡድኖች ዛሬ ሐሙስ ማለዳ በጋዛ ከተማ በአል ራሺድ ጎዳና ላይ ምግብ ፍለጋ ላይ በነበሩ ከ146 ቀናት በላይ በታወጀባቸው የረሃብ ጦርነት ምክንያት ያለ ምግብ እንዲኖሩ የተደረጉ ንፁሀን ዜጎች ላይ በእስራኤል ወራሪው ኃይሎች የተፈፀመውን እና ከ 104 በላይ የሞቱበትን እና ከ 250 በላይ የቆሰሉበትን ዘግናኝ የጽዮናዊያን ወንጀል አውግዘዋል።

ይህ ወንጀል ኔታንያሁ እና መንግስቱ ህዝባችንን ለመግደል እና ለማንገላታት ማቀዳቸውን የሚያረጋግጥ እና በፍልስጤም ህዝባችን ላይ ከደረሰው የዘር ማጥፋት ዘመቻ ጋር ተያያዥ ነው፡፡ ለወረራው ፖለቲካዊ ሽፋን እና ወታደራዊ ድጋፍ በመስጠት የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ባይደን አስተዳደር ኃላፊነት ይወስዳል፡፡

ይህ ወንጀል ወረራ እና ጦርነቱን ለማስቆም ያልቻለውን የዓለም አቀፉ የፍትህ ፍርድ ቤት እና የአለም አቀፉ ማህበረሰብ ውሳኔ ላይም የተቃጣ ጥቃት ነው። ተሰብሳቢዎቹ ይህንን የግድያ ማሽን ለማስቆም የአለም ሀገራት በአስቸኳይ እና በፍጥነት ጣልቃ እንዲገቡ ጥሪ አቅርበዋል፡፡

በስብሰባ ላይ የሚገኙት የፍልስጤም ቡድኖች "ህዝባችንን ለመከላከል በአንድነት በመቆም ወረራውን ለማስወገድ ብሄራዊ አንድነታችን እንደሚያስፈልግ አበክረን እናሳስባለን" ያሉ ሲሆን ወራሪውን እና የሚደግፉትን የውጭ አካላት በተለይም አሜሪካን ለማስወገድ እና የሕዝባችን የነፃነት እና የሉዓላዊነት ምኞት፣ የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብታቸውን ተጠቅመው አል ቁድስ ዋና ከተማዋ የሆነች ነፃ አገራቸውን የመመስረት ተስፋን እውን ለማድረግ እንሰራለን ብለዋል።

ሐሙስ፡ 19 ሻባን 1445 ዓ.ሂ