UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ራመላህ ከተማ አንድ አይሁድ የፍልስጤምን ባንዲራ ለመንቀል በእግሩ በጠለዘበት ቅፅበት ከባንዲራው ጋር የተጠመደው ቦምብ ፈንድቶ ሰውነቱን እንዲህ አነደደው ተመልከቱና ተገረሙ

8 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

“ከዋሻዎቹ እምብርት የሚመጡ...

በግብዝነት በተሞላበት ዓለም ፊት ለፊት ተምሳሌቶችን ያቀርባሉ።

በሞሮኮ ዊዳድ ክለብ ደጋፊዎች በግጥሚያ ላይ ከፍ አድርገው ያሳዩት ትልቅ ባነር።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ጀግኖቹ የቀሳም ሙጃሂዶች ቅንድብ ቅንድባቸውን ሲሏቸው የጋዛን እንስሳት በአልሞ ተኳሽ ሲገድሉ ስታይ ወታደሮቻቸው ምን ያህል ስነምግባር የሌላቸው መሆኑን ትገነዘባለህ።

ለእንስሳት መብት የምትቆረቆሩ የወራሪዋ እስራኤል ወታደሮችን ትዕይንት ተመልከቱ። ድንቄም ተቆርቋሪ

7 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🔻 አል-አቅሳ ብርጌድ፡- ከአልሆብ ገበያ በስተምስራቅ የሚገኘውን የጠላት ወታደሮችን ቦታ ከአሮጌው መቃብር ትይዩ በካን ዩኒስ ሴክተር መሃከል ላይ በ60 ሚ.ሜ መደበኛ የሞርታር ዛጎሎች ደበደብን

🔻 አል-አቅሳ ብርጌድ፡ ተዋጊዎቻችን ዛሬ በተለያዩ የጦር መሳሪያዎች፣ ኤም/ዲ፣ ቀላልና መካከለኛ ጦር መሳሪያዎች በመጠቀም ከወራሪው ጦር ጋር ውጊያ አድርገዋል!!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🔻 አልቃሳም ሙጃሂዲን በጋዛ ከተማ ከአል-ዘይቱን ሰፈር በስተምስራቅ የጠላት የስለላ ተልዕኮ ላይ የነበረውን ስካይላርክ የስለላ አውሮፕላን መያዝ ችሏል።

🔻 አልቃሳም ሙጃሂዲን በጋዛ ከተማ ከዘይቱን ሰፈር በስተደቡብ በሚገኘው በአል-ሲካ ጎዳና አቅራቢያ የጽዮናውያንን እግር ሃይል በመድፍ ጥቃት መፈፀም ችለዋል።

🔻 የአልቃሳም ብርጌዶች እና የአል-ቁድስ ብርጌዶች ሙጃሂዲኖች በጋዛ ከተማ ከአል-ዘይቱን ሰፈር በስተደቡብ በተሰበሰቡ የጠላት ሃይሎች ላይ በሞርታር ተኩሶ ማጥቃት ችለዋል።

Send as a message
Share on my page
Share in the group