UMMA TOKEN INVESTOR

zizu argaw shared a
Translation is not possible.

ህፃናት ሲተኙ ነው ለሰው ዝም በሉ የሚባለው እንጂ ሲሞቱ አይደለም!

.

يُطلب من الناس أن يصمتوا عندما ينام الأطفال، وليس عندما يموتون!

.

People are told to be quiet when children are sleeping, not when they die!!

Please wake up arab!!

Please wake up all muslim umma!!

@everyone

@follower

Abduldzhalil MUSAEV brothers

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
zizu argaw shared a
Translation is not possible.

የፍልስጤም ጉዳይ የሀይማኖት ጉዳይ አይደለም። የዘር ጉዳይም አይደለም። ከፍልስጥኤማውያን ጎን መቆምም ከእስልምና ጎን አሊያም ከአረብ ጎን መቆም አይደለም። እናም ከፍልስጤም ጎን መቆም ከፍትሕ ጎን መቆም ነው። ለእውነት መቆም ነው። አፓርታይድን አለመደገፍ ነው።

ደቡብ አፍሪካን ተመልከት 80 ከመቶ ሕዝቧ ክሪስቲያን ነው። ሙስሊሙ 4 ከመቶ በታች ነው። ANC ውስጥ አንድም ሙስሊም አመራር የለም። ስለ ፍልስጤም ግን አብዝቶ የሚናገሩት የአፓርታይድን ጠባሳ ስላዩ ነው።

የሴልቲክ ደጋፊን ተመልከት.... አብዛኛው የምዕራቡ ዓለም የሚከተለውን የካቶሊክ እምነት ተከታይ ናቸዉ። ከሬንጀርስ ደጋፊዎች ጋርም አንዱ ልዩነታቸው ሀይማኖት እንደሆነ ይታወቃል (Catholic Vs Protestant)።

እናም ለፍልስጤማውያን ድጋፋቸውን ሲገልፁ አረብ ወይም እስልምናን እየደገፉ አይደለም። ይልቁንም እውነትን እየደገፉ ነው። ከባንዲራው ጋር ሰዋዊ ክብርን ከፍ አርጎ እያውለበለቡ ነው። በትላንት ምሽቱ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታም የታየው ይሄው ነው። ሴልቲኮች የሚጠብቃቸውን ቅጣት ሳይፈሩ በድጋሚ ለእውነት እና ፍትሕ ታምኗዋል። “You’ll Never Walk Alone” እያሉ በቦምብ አረር እየተገረፉ ላሉ ፍልስጤማዊያን አጋርነታቸውን ገልፀዋል። Free Palestine ሲሉ ስለ ነፃነታቸው ትልም መፈክር አሰምተዋል። Victory to the resistance! ብሎ መከራ ውስጥ ላሉት ለነገው ብርሃን ይሆናቸው ዘንድ የተስፋ ቃልን አዋጥተዋል።

Palestine ምናልባት ምናልባት አንድ ቀን በሁለት እግር መቆም ችላ ሹክረን! ጀዛከላህ! ትላቸው ይሆናል...ለዛ ቀን ያብቃት...

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
zizu argaw shared a
Translation is not possible.

﴿تركتُ فيكم شيئَينِ، لن تضِلوا بعدهما: كتابَ اللهِ، و سُنَّتي،﴾

“ከነሱ በኋላ የማትጠሙበትን ሁለት ነገሮችን ከናንተ ዘንድ ትቻለሁ። እነሱም፦ የአላህ መፅሐፍና (ቁርአን) የኔ ሱና ናቸው።”

ረሱል ﷺ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
zizu argaw shared a
Translation is not possible.

አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ የተከበራቹ ሙስሊም ወንድም እና እህቴቼ የዚህ ኢስላሚክ ፕላትፎርም ተጠቃሚ የሆናቹ ሀላቹም የዚን ፕላትፎርም እድገት እንደምትሹ አምናለው ነገር ግን አካውንተችው ጥቂት ፎሎወር ብቻ ሲኖረው የናንተም ሞራል ወደ መዳከም እንደሚያመራ ግልፅ ነው ስለዚህ ይሄን ችግር እንዴት መፊታት እንምንችል አብረን እንየው

1.ማወቅ ያለብን ለግዜው በዚ ላይ ፖስት የሚደረግ የትኛውም ነገር ተደራሽ የሚሆነው (viral ) የሚወጣው በፎሎወር ብዛት ሳይሆን በተፖሰተበት ጊዜ ነው ግዜው እየቆየ በሄደ ቁጥር እየጠፋ ይመጣል

# ለዚህ መፍትው

1.ፖስት ማብዛት ፖስት ሲበዛ አካዎንታቹ በየተፖሰተ ቁጥር viral ላይ ስለሚወጣ ፎሎ የማግኛት እድል ይኖራል

2. Comment ሴክሽን በመጠቀም

ሁላቹም በዚህ ፖስት ኮሜንት ስር በመግባት የራሳቹን link or user name ትፅፋላቹ ለምሳሌ የኔ = https://ummalife.com/seya_smoke ሁላቹም የራሳቹን ከፃፋቹ ብውሃላ የሌሎችን በመንካት ገብታቹ ፎሎ ትደራረጋላቹ

ይህ በጣም ቀላሉ ዘዴ ነው

#በተጨማሪም ይህ ፖስት ከቆያ እየጠፋ ስለሚሄድ ሼር ሼር እና like በማድረግ አቆዩት ለሌሎችም እንዲዳረስ

ቢስሚላህ አሁን የኔንምaccount ፎሎው በማድረግ እንጀምረው

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
zizu argaw shared a
Translation is not possible.

ገሎ መሞት ጥሎ መውደቅ ስለ መስጂደል አቅሳ ክብር ሸሂድ መሆን የመላው ፍልስጤም ብሎም የሙስሊሞች ምንግዜም የማይሻር አቋም ነው። በአላህ መንገድ እየታገሉ መሞት ክብር ነው። ቀንተንባችኋል።

┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group