UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ደፋር እና ጅግና ወንድ ❌

አቡ_ኡበይዳ ✅

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ከአንድ ወር በፊት ጀምሮ እስከ ዛሬዋ ዕለት እስ.ራኤል በጋዛ ንፁሃን

ላይ በፈፀመችው ጭፍጨፋ ፡-

ከ30 ሺህ ቶን በላይ ቦንብ አዝንባለች ። ይህም ሄሮሽማ ናጋሳኪ

የወደቀውን ኒኩሌር ቦንብ ሁለት እጥፍ ይሆናል ።

ከ40 ሺህ በላይ መኖሪያ ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ወድመዋል ።

ሆስፒታሎች ፣ ትምህርት ቤቶችና የስደተኛ ጣቢያዎች የጥቃቱ

ኢላማዎች ተደርገዋል ።

4,237 ህፃናት ሸሂድ/ሰማእት/ ሆነዋል ።

2,719 ሴቶች ሸሂድ/ሰማእት/ ሆነዋል ።

በድምሩ 10,328 ሰዎች ሸሂድ/ሰማእት/ ሆነዋል።

ከ 2,000 ሰዎች በላይ በፍርስራሾች ውስጥ ተቀብረዋል።

💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

ልእለ-ኃያሉ ጌታችን ሆይ ! ከአንተ ውጭ ማንም የላቸውምና እርዳታህን ችራቸው ። 🤲🤲🤲

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

#ጋዛ_አንቅታናለች (1)

🚩 አላህ በኛ ላይ የዋለውን ስፍር ቁጥር የለሽ ጸጋ እንድናከብር ጋዛ ትልቅ ትምህርት ሰጥታናለች። በዚያች ምድር ንፁህ ውሃ መጠጣት ህልም ሆኗል። ትኩስ ዳቦ ማግኘት ስኬት ነው። ሰውነትን መታጠብ ቅንጦት ሲሆን እድሉም ከተገኘ በማልዲቭስ የባህር ዳርቻዎች ላይ እግርን ዘርግቶ ከመተኛት ጋር ይስተካከላል። ጋዛ ውስጥ በዚህ ወቅት በነዋሪው አናት ላይ ያልተደረመሰ ትንሽ ቤት ከዓለም ቤተ መንግስቶች የበለጠ ዋጋ ያለው ነው።

🚩 ሶሓቦችን መሳይ ሰዎች በመካከላችን አየኖሩ እንዳለ ጋዛ አሳይታናለች። የኻሊድ ቢን አል-ወሊድ ዘሮች የጠላትን ጦር በብርቱ እየወረሩ እደሆነ ታዝበናል። የሰዓድ ብን አቢ ወቃስ ዘሮች በቀስቶቻቸው ኢላማቸውን በትክክል እየመቱ እንደሆነ አይተናል። የዒክሪማ ዘሮች አሁንም ለሞት ቃል ኪዳን እየገቡ እንደሆነ ምስክር ሆነናል። የቃዕቃዕ ዘሮች በሠራዊቱ ውስጥ ልብን ከስፍራው በሚያነቃንቅ ድምጽ «በአሸናፊው አላህ ሥም!» እያሉ ለነጻነታቸው ሲታገሉ ሰምተናል።

🚩 ኸንሳእ እንዳልሞተችና በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ቅጂዎቿ በመካከላችን እንደሚኖሩ ታዝበናል ። በፅኑ ታግሰው እና የአላህን ውዴታ ፈልገው ልጆቻቸውን በመንገዱ ላይ አሳልፈው የሰጡ እንስቶች ከኛ ጋር እንዳሉ ጋዛ አሳይታናለች ።

د. أدهم شرقاوي

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ዛሬ ለጨካኞቹ እና ለአረመኔዎቹ የእስራኤል ጦር መልካም የሚባል

ቀን አልነበረም ምክንያቱም 12 MULTI-MILLION የሚያወጡ

ታንኮቻቸው በጀግኖቹ ዶግ አመድ ሆነውባቸዋል

#ድል_ለፍልስጤማውያን 🇵🇸 ✊

#ሞት_እና_ውርደት_ለወራሪዎቹ 😔

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

Israel’s Iron Dome interceptor has reportedly malfunctioned. The system’s missiles have been seen doing U-turns and hitting houses and a hospital in Tel Aviv.

2 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group