የሶሪያ ሙጃሂዶች ሩሲያ ሰራሹን \"ፓንሲር\" የተሰኘ የአየር መቃወሚያን ጨምሮ በርካታ ታንኮች የጦር መሳርያዎችና ድሮኖችን እየተቆጣጠሩ ወደ ፊት ግስጋሴያቸውን ቀጥለዋል።
የበሻር መንግስት ኢራቅ ከቱርክ ጋር እንድታሸማግለው ቢጠይቅም ኢራቅ ግን ድንበሯን ከመዝጋት በቀር ምንም ምላሽ አልሰጠችም። አሜሪካ የሙጃሂዶቹን እንቅስቃሴ እንደማታውቅና በሁኔታዋም ግራ መጋባቷን ተናግራለች። አዎ! አላህ ምድርን ለአንዳች ነገር እያዘጋጃት ይመስላም።
#mahi Mahis