በሶሪያ ሰሜን ምዕራብ የተህሪር አሽ-ሻም ሙጃሂዶች አስደናቂ ገድልን ፈፅመው ሐለብን በቁጥጥራቸው ውስጥ አስገብተዋል፡፡
ከቀናት በፊት የጀመረው ጦርነት የሂዞባላህ የጦር ሰፈር እንደሆነ የሚነገረውን የአሌፖ (ሐለብ) ግዛትን አልፈው በመግባት በአል ናይራብ አየር ማረፊያ ላይ ጥቃት ፈፅመው አሁን ከመሸ ከተማዋን ሙሉ በሙሉ ሲቆጣጠሩ የበሻር ጦርና ሒዝቦላህ ከተማዋን ለቀው ሸሽተዋል፡፡
\"መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ነፍሳችሁም ቤተ አምልኳችሁም የተጠበቀ ነው እንደ ማንኛውም የሶሪያ ህዝብ በሰላም ወጥታችሁ ትገቡ ዘንድ ለደህንነታችሁ ቅድሚያ እንሰጣለን\" በማለት በመግለጫቸው ላይ ሙጃሂዶቹ አትተዋል።
የበሻር አልአሰድ የሒዝቦላህ ወታደሮች ጥቃትና የሩሲያ የጦር ጀቶች ሙጃሂዶቹን ወደ ፊት ከመገስገስ አላስቆማቸውም። አላሁመ ባሪክ ለና ፊ ሻሚና!
Mahi Mahisho