UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ስፔይን እስራኤልን ወራሪ ሀገር በማለት አወገዘቻት።

እስራኤል ከስፔን አምባሳደሯን ጠርታለች

ስፔይን ከአውሮፓ ሀገራት ሁሉ ቀድማ ከፍልስጥኤማውያን ጎን ተሰልፋለች ።

ፖለቲከኞቿ እስራኤልን ከማውገዝ አልፈው አለምአቀፍ ንቅናቄ ጀምረዋል !

የስፔይኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ፔድሮ ሳንቼዝ እስራኤል የፍልስጤም ምድርን ወርራለች ሲሉ ወርፈዋታል ።

እንደ አውሮፓ ሞራል አለን የምንል ከሆነ ከፍልስጤማውያን ጎን መቆምና የእስራኤልን ድርጊት ማውገዝ አለብንም ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ።

የስፔይኑ መሪ አክለውም ብቸኛው መፍትሄ ፖለቲካዊ ነው ያሉ ሲሆን ይህም የሚሆነው ፍልስጤም ሀገር ሆና ስትቆም ነው ብለዋል ።

ጠቅላይ ማኒስትር ፔድሮ ሳንቼዝ አውሮፓ ለፍልስጥኤም የሀገርነት እውቅና መስጠት አለባት ያሉ ሲሆን ስፔይን በበኩሏ ይህንን እንደምታደርግ ፍንጭ ሰጥተዋል ።

በጋዛ የሚደረገው የህፃናት ጭፍጨፋ እጅግ አሳዛኝ መሆኑን የተናገሩት የስፔይኑ መሪ ይህም እስራኤል አለምአቀፍ ህጎቾን የማታከብር መሆኗን ያሳያል ብለዋል ። በዚህ ድርጊት የተበሳጨቺው እስራኤልም አምሳደሯን ከስፔን ጠርታለች ።

ከቀናት በፊት የስፔይኗ ውብና ትልቅ ከተማ ባርሴሎና ከእስራኤል ጋር የሚደረግን ግንኙነት ሁሉ ማገዷ ይታወቃል ።

ስፔይን የአውሮፓዋ ደቡብ አፍሪካ ሆናለች !

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ያሳዝናል‼

========

✍ እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ላይ ባደረሰችው የአየር ጥቃት በትንሹ 13,000+ ፍልስጤማውያን፣ 5,500+ ህጻናት እና 3,500+ ሴቶች ተገድ'ለዋል፤ ከ30,000 በላይ ቆስለዋል።

- 4,000 ህጻናትና ሴቶችን ጨምሮ 6,000 የሚጠጉ ሰዎች አሁንም በፍርስራሹ ውስጥ ይገኛሉ።

- 1,330 የፍልስጤም ቤተሰቦች ተጨፍጭፈዋል።

- 75% የእስራኤል ጥቃት ሰለባዎች ህጻናት፣ ሴቶች እና አዛውንቶች ናቸው።

- 201 የጤና ባለሙያዎች ሲሞቱ ከ100 በላይ ቆስለዋል።

- በትንሹ 60 የፍልስጤም ጋዜጠኞች ተገድለዋል።

- 25 ሆስፒታሎች እና 52 ጤና ጣቢያዎች በነዳጅ መመናመን ምክንያት ከአገልግሎት ውጪ ሆነዋል።

- 83 መስጂዶች ወድመዋል።

- እስራኤል ነዳጅ ማቋረጧን በቀጠለችበት ወቅት ከ130 በላይ የፍልስጤም ጨቅላ ሕጻናት በአደጋ ላይ ናቸው።

ባለፈ ኦክቶበር 07 በሙዚቃ ድግስ ላይ በነበሩ እስራኤላዊያን ላይ ጥቃት የፈጸመችው ራሷ እስራኤል መሆኗን አምናለች። ሐማስ ነው ብላ ከ50 ሺህ በላይ ፈለስጢናዊ ከጎዳች በኋላና ሚሊዮን ንጹሐንን ካፈናቀለች በኋላ ነው ይህን ያመነችው። የምዕራቡና የአውሮፓው ዓለም አሁንም በዝምታውና በመሳሪያ ድጎማው እየደገፋት ነው።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Áhmêd Âbdűllaäh is feeling In love
6 month Translate
Translation is not possible.

ማሂር አል_ሙዐይቂሊ(ماهر المعيقلي) ይባላሉ። የሳዑዲ ዓረቢያ ዜጋ ናቸው። የሂሳብ መምህር ሆነው አገልግለዋል። ትምህርታቸውንም እስከ ፒ.ኤች.ዲ(phd) ድረስ የተማሩ ሲሆን አሁን ተባባሪ ፕሮፌሰር ናቸው። በመስጂድ አል_ነበዊ እና በመስጂድ አል_ሐረም የተራዊህ ኢማም፣ አሰጋጅና ኻጢብ በመሆን በተለያየ ጊዜያት አገልግለዋል። አሁንም የመስጂደል ሐረም ኢማምና ኻጢብ ናቸው።

ከ3 ወር በፊት የጁምዓ ኹጥባ አድርገው በማሰገድ ላይ ሳሉ ፋቲሓን እየቀሩ «اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيم» የሚለው ቦታ ሲደርሱ ራሳቸውን ስተው መውደቃቸው አይዘነጋም።

ቁርአን ሲቀሩ የአቀራር ስልታቸው፣ እርጋታቸውና የድምፃቸው አወጣጥ የሰዎችን ትኩረት ስቦ የማስቀረት ብቃት አለው።

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሀማስ ወደ አመድነት የቀየራቸው የእስራኤል ታንኮች !

ጋዛ ላይ እስራኤል ወታደሮቿም ታንኮቿም እየረገፉ ነው ። ኪሳራው ካሰሉት በላይ የሆነባቸው የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታኒያሁና መከላከያ ሚኒስትሩ ጋላንት  ሳይጨባበጡ ጭምር ከስብሰባ ወጥተዋል ።

እስራኤል ያሰማራቺው የታንከኛ ሀይል በርካታው በመመታቱና ከአገልግሎት ውጭ በመሆኑ ሌላ ተጨማሪ ታንኮችን ወደጋዛ እያጓጓዘች ትገኛለች ። እስካሁን በጋዛ እስራኤል በመቶ የሚቆጠሩ ታንኮቿን አጥታለች ።

የደረሰባትን የመሳሪያ ክፍተት ለመሙላት በትላንትናው እለት ከአውስትራሊያ የጦር መሳሪያ ለማምጣት ስትሞክር የአውስትራሊያ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ለእስራኤል የጦር መሳሪያ የያዘቺውን ግዙፍ መርከብ በጀላባዎች በመክቡብ እኛ ደፍጥጣችሁ ሂዱ በማለታቸው የአውስትራሊያ ምክርቤት ጉዳዩን ለማጤንና እንደገና ለመነጋገር ለዛሬ ስብሰባ ጠርቷል ።

ኡማው ቢሞትም ፍልስጤማዊያን ግን ህያው ናቸው !!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ያሲር ቢን ረሺድ አድ_ዱስሪ(ياسر الدوسري) ይባላሉ። የሳዑዲ ዐረቢያ ተወላጅ ሲሆኑ ቁርአንን በ15 አመታቸው ሐፍዘው ጨርሰዋል። በሸሪዓ ትምህርትም እስከ ፒ.ኤች.ዲ(phd) ድረስ ተምረዋል። በመስጂደል ሐረም እና በተለያዩ መስጂዶች ላይም ኢማም በመሆን አገልግለዋል።

ቁርአን ሲቀሩ የአቀራር ስልታቸው፣ እርጋታቸውና የድምፃቸው አወጣጥ በአቀራር ጠበብቶች ተመስክሮላቸዋል።

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group