ያሲር ቢን ረሺድ አድ_ዱስሪ(ياسر الدوسري) ይባላሉ። የሳዑዲ ዐረቢያ ተወላጅ ሲሆኑ ቁርአንን በ15 አመታቸው ሐፍዘው ጨርሰዋል። በሸሪዓ ትምህርትም እስከ ፒ.ኤች.ዲ(phd) ድረስ ተምረዋል። በመስጂደል ሐረም እና በተለያዩ መስጂዶች ላይም ኢማም በመሆን አገልግለዋል።
ቁርአን ሲቀሩ የአቀራር ስልታቸው፣ እርጋታቸውና የድምፃቸው አወጣጥ በአቀራር ጠበብቶች ተመስክሮላቸዋል።