UMMA TOKEN INVESTOR

1 атна Тәрҗемәсе
Татарчага аудару мөмкин түгел.

ለምዕራባውያን ዘመናይነት እና ዲሞክራሲ ጥሪ

የታሊባን የመከላከያ ሚኒስትር

ሙላህ ሙሀመድ ያዕቆብ ሲመልሱ

"ይህ የሙስሊሞች እና የሙጃሂዶች ሀገር ነው

የሸሪዓ ህግ ሙሉ በሙሉ ይተገበራል

ምእራባውያን ለ20 ዓመታት ሊረጩት የሞከሩት ዲሞክራሲ እዚህ ሀገር ቦታ የለውም"

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
2 ай Тәрҗемәсе
Татарчага аудару мөмкин түгел.

ትንሽ ስለ ዱኒያ ነክ ጉዳይ እናውራ‼

=========================

✍ ሌላ ጊዜ በሰፊው የምመለስበት ቢሆንም ሰሞኑን የተነገሩ ሁለት ዜናዎችን ሰምታችኋል ኣ?

1) በሃገራችን በገመድ ላይ ተንጠልጣይ የህዝብ ትራንስፖርት (Cable Car) ሊጀመር ነው ተብሏል። አስበው! ጠዋት ጠዋት ጦር ኃይሎች፣ ስቴዲየምና መሰል ቦታዎች ላይ ያለው መዘጋጋት! የግል መኪና ቢኖርህ እንኳ ዘለህ መሄድ አትችልም። ኬብል ካር ሲጀመር ግን ተዘጋግተው እንደ ዔሊ የሚሄዱትን መኪኖች ዝቅዝቅ እያየህ እየሳቅክ ታልፋቸዋለህ። ስጋቱ እንዳለ ሆኖ!

*

②) ኢትዮ ቴሌኮም ለቴሌብር ተጨማሪ የክፍያ አማራጭ እንዲሆን የ POS ማሽኖችን የሙከራ ሥራ ጀምሯል። ቴሌብር አንድ ቀን የባንኮችን ሥራ መሥራት ከጀመረ የሚያመጣውን አስገራሚ ጫና የሆነ ጊዜ ጽፌ ነበር። ባንኮች እንደት እንደሚቋቋሙት አላውቅም።

እንዲህ አይነት የመንግስት ተቋማት በብዙ የክፍያ አማራጮች ላይ ሳይቀር ሳትወድ በግድ እንድትጠቀማቸው ትገደዳለህ።

ለምሳሌ፦ ተሌብርን ለመብራት ክፍያ፣ ለአውሮፕላን ትኬት ክፍያ፣ ለነዳጅ ክፍያ፣ ለትምህርት ክፍያ፣ ለግብር ክፍያ፣ ለማንኛውም ንግድ ግብይት… ወዘተ። በእንዲህ አይነት ሁኔታ የዘምዘምና ሂጅራ ባንኮች ዋና ኃላፊውም ቢሆን በራሱ ባንኮች መክፈል ቢፈልግም ሁኔታው ስለሚያስገድደው የግድ ይጠቀመዋል።

√ አሁን ኬብል ካርን እኛ ሃገር ላይ ማን ያስበዋል?

ሃሳቡኮ አዲስ የቢዝነስ ሃሳብ አይደለም። ገና በ20ኛው ክፍለ ዘመን በእንግሊዝ የጀመረ ነው። ግን ወዳጄ! እኛ ሃገር አይገባም እያልክ መሞኘትህን ተው። አቅም ያለው ያስገባዋል።

ቀስ በቀስ የአማዞንና የአሊባባ ኢኮመርስ ሥራ እኛ ሃገር ሲገባስ? መርካቶ decentralized ሲደረግስ?

ያዘዝኩት እቃ በፋብሪካ ዋጋ ቤቴ በር ድረስ እየነጣልኝ፤ የእናቴ ልጅ ብትሆን እንኳ 5 ኪሎ ሜትር መንገድ ተጉዤ ካንተ አልገዛም።

ገባህ አባባሌ!

ካልገባህ ሌላ ጊዜ እመከስና እስኪገባህ እነግርሃለሁ።

ነቃ በል! ከቴክኖሎጂው ጋር ዘምን!

የሆነ ነገር ስልህ ይሄ በኛ እድሜ እኛ ሃገር አይመጣም አትበል። እንደ ኬብል ካር አቅም ያለው ያመጣውና ሳትወድ በግድ ከገበያው ያስወጣሃል።

||

t.me/MuradTadesse

image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
6 ай Тәрҗемәсе
Татарчага аудару мөмкин түгел.

ለእናቶቻችን

የወደፊት የሙስሊሙ እጣ ፈንታ ሰውነቶች የሚጠግቡበት አካሎች የሚደልቡት አይደለምና ከጣፋጭ ነገር ቀንሳችሁ ወንዶችን አዘጋጁ። ጀግኖችንም ፍጠሩ።

አካሎች እንዲታነፁ ልቦች በኢማን እንዲዋቡ በቤት ውስጥ ሱብሒን የሚሰግዱ ሴቶች ብቻ መሆናቸውን አስተምሩ።

ሱረቱል አንፋልና ሙሐመድ ሺህ ወንድን ሊሰሩ እንደወረዱ፣ ለነፍሱ የሚኖር ሰው መልካም ነገር እንደሌለው አስተምሩት።

ኢብኑ ተይሚያ ኢማሙ አህመድ ሙሐመድ አልፋቲህ አለብ አርሰላን ኦሳማ ዙበይር የእናቶቻቸው ውጤቶች ናቸውና በመልካም ስራዎቻችሁ በጥንካሬና በጀግንነታችሁ ሚዛኑን መቀየር ትችላላችሁ። ህዝባችን ወኔ ቢስ አስተምህሮ ሰልችቷታልና ወንዶችን ስሩልን ጀግኖችን ፍጠሩልን ይላችኋል።

Mahi Mahisho

Send as a message
Share on my page
Share in the group
6 ай Тәрҗемәсе
Татарчага аудару мөмкин түгел.

የሃማሰ የጦር ቃል አቀባይ አቡ ዑባይዳ ዛሬ ባሰተላለፈው

ሰበር ዜና ጠወፋን አል አቅሳ የእሰራኤል ወታደሮች አጂቦ

ወደ ጋዛ ሊገባ የሞከረ ትልቅ የእሰራኤል የጦር አዛዥ

ከነ ሀለት ረዳቶቹ ተማርከዋል በቁጥጥራቸው ሰር

እንዳሉ አሰታውቋል አላህ አክበር 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸✌🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group