Translation is not possible.

ሀማስ ወደ አመድነት የቀየራቸው የእስራኤል ታንኮች !

ጋዛ ላይ እስራኤል ወታደሮቿም ታንኮቿም እየረገፉ ነው ። ኪሳራው ካሰሉት በላይ የሆነባቸው የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታኒያሁና መከላከያ ሚኒስትሩ ጋላንት  ሳይጨባበጡ ጭምር ከስብሰባ ወጥተዋል ።

እስራኤል ያሰማራቺው የታንከኛ ሀይል በርካታው በመመታቱና ከአገልግሎት ውጭ በመሆኑ ሌላ ተጨማሪ ታንኮችን ወደጋዛ እያጓጓዘች ትገኛለች ። እስካሁን በጋዛ እስራኤል በመቶ የሚቆጠሩ ታንኮቿን አጥታለች ።

የደረሰባትን የመሳሪያ ክፍተት ለመሙላት በትላንትናው እለት ከአውስትራሊያ የጦር መሳሪያ ለማምጣት ስትሞክር የአውስትራሊያ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ለእስራኤል የጦር መሳሪያ የያዘቺውን ግዙፍ መርከብ በጀላባዎች በመክቡብ እኛ ደፍጥጣችሁ ሂዱ በማለታቸው የአውስትራሊያ ምክርቤት ጉዳዩን ለማጤንና እንደገና ለመነጋገር ለዛሬ ስብሰባ ጠርቷል ።

ኡማው ቢሞትም ፍልስጤማዊያን ግን ህያው ናቸው !!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group