UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

«ሁነኛ መፍትሄ ሊሆን የሚችለው በጋዛ ላይ

የኒዩክሌር ቦምብ መጣል ሲሆን በሐማስ የታገቱ ዜጎቻችንን በተመለከተ ጦርነት ዋጋ ማስከፈሉ የማይቀር ጉዳይ መሆኑን መረዳት ነው»

የእስራኤል የቅርስ ሚኒስትር

ከኒዩክሌር ቦምብ ርዕስ ወጣ ስንል .. ለመሆኑ የትኛው ቅርስ ኖሯችሁ ነው ሚኒስቴር መስሪያ ቤት የሰየማችሁት ?? ለማንኛውም የሴት አያቴ ጫማ ከሀገራችሁ ዕድሜ ይበልጣል ‼

د. أدهم شرقاوي

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ዛሬ አስር አካባቢ የእስ'ራ'ኤል ወታ'ደሮ'ች ሰሜን ገዛህ ላይ አንድ የፈራረሰ ህንፃ ውስጥ ተሸሽገው ባሉበት ጀግናዎቼ ቀ'ሳ'ሞች ጥቃት ከፍተው ብዙዎቹን ወደ አኸራ ሸኝተው የተወሰኑት እንዲቆስሉ ሆነዋል። ሙ'ጃሂ'ዶቹ ይህን ሚሽን በተሳካ ሁኔታ ፈፅመው ወደ ዋሻቸው ረጋ ባለ ተክቢራ ሲገቡ ስታይ ልብህ ይሞቃል። አዓነኩሙላሁ ያ አብጣል

እግረኛ ከገባበት ዕለት አንስቶ የወ'ራሪ'ዋ ወታደሮች ብዙ ኪሳራ እያስተናገዱ ነው። አላህ በኪሳራ ላይ ኪሳራ ይጨማምራላቸው....

አብዱሰመድ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አውሮፓ ከኤስያ ጋር በባህር የሚገናኙት በግብፁ የስዊዝ ካናል ወይም ቦይ አማካኝነት ነው። በዚህም ግብፅ በየዓመቱ ቢሊዮን ዶላር ከቀረጥ ታገኛለች።

አሁን ደግሞ እስራኤል ስዊዝን የሚተካ ቤንጎሪዮን የተባለ ካናል የመስራት ዕቅድ አላት። ይህ ካናል ደግሞ መሰራት የሚችለው በጋዛ በኩል እስከ አቀባህ ነው። እናም እስራኤል ለዚህ ካናል መሳካት ጋዛዎችን ወደ ሲና በረሃ ማባረር ትፈልጋለች።

ቦዩ ከጋዛ ባሻገር ይቆፈር ከተባለ ደግሞ ጋዛ ጂኦግራፊካሊ ከእስራኤል የተገነጠለ ስለሚሆን ከቁጥጥሯ እንዳይወጣ ትፈራለች።

ግብፅ ደግሞ ይህ ካናል ከተሰራ አውሮፓውያን እሷን በመተው በእስራኤል በኩል ስለሚሻገሩና ካናሏ ከግመል ማጠጫ ባለፈ ጥቅም ስለማይኖረው ጋዛወች በሲና መስፈራቸውን ፈፅሞ አትቀበልም።

ከዚህ በተጨማሪ በሲና በረሃ በርካታ ኢስላማዊ ቡድኖች ስላሉ ይተባበሩብኛል የሚል ፍራቻም አለ።

እናም የሰሞኑ ጦርነት እስራኤሎችና ምዕራባውያን ከሐማስ ባለፈ ዘላቂ ጥቅማቸውን ለማስጠበቅ የሚሞክሩበት ይመስላል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የወራሪዋ ፋይናንስ ሚኒስቴር ከባድ የገንዘብ ኪሳራ ነው በማለት ነበር የገለፀው። እስካሁን 7.4 ቢሊየን ዶላር ለመሳርያ ወጪ በማዋል ከባድ ኪሳራ አስተናግደናል ብሏል።

#mahi mahisho

Send as a message
Share on my page
Share in the group