Translation is not possible.

ዛሬ አስር አካባቢ የእስ'ራ'ኤል ወታ'ደሮ'ች ሰሜን ገዛህ ላይ አንድ የፈራረሰ ህንፃ ውስጥ ተሸሽገው ባሉበት ጀግናዎቼ ቀ'ሳ'ሞች ጥቃት ከፍተው ብዙዎቹን ወደ አኸራ ሸኝተው የተወሰኑት እንዲቆስሉ ሆነዋል። ሙ'ጃሂ'ዶቹ ይህን ሚሽን በተሳካ ሁኔታ ፈፅመው ወደ ዋሻቸው ረጋ ባለ ተክቢራ ሲገቡ ስታይ ልብህ ይሞቃል። አዓነኩሙላሁ ያ አብጣል

እግረኛ ከገባበት ዕለት አንስቶ የወ'ራሪ'ዋ ወታደሮች ብዙ ኪሳራ እያስተናገዱ ነው። አላህ በኪሳራ ላይ ኪሳራ ይጨማምራላቸው....

አብዱሰመድ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group