UMMA TOKEN INVESTOR

Ismail Kedir shared a
Translation is not possible.

#ማመን_ያቃተኝ_መረጃ

ይህንን ሳነብ ሡብሀነከ ረቢ ብያለሁ በአግራሞት የአላህን ስም እየጠራሁ አንገቴን ነቅንቄያለሁ

የቤተሰቦቿ መኖሪያ በወራሪዋ ጥቃት ዶግ አመድ ሲሆን እርሷ እዚያው ቤት ውስጥ ተኝታለች። እናቷ ትታት ስትሞት አራስ ነበረች። ልጅም የእናቷን ጡት በቅጡ እንኳ አላጣጣመችም። እነሆ ከአንድ ወር በኋላ ከፍርስራሹ ውስጥ በህይወት ተርፋ ተገኝታለች። አትገረሙምን?! ላበላት፣ ላጠጣትና ለተንከባከባት ጌታ ምስጋና አታቀርቡምን?! እኔ በአላህ ድንቅ ስራ ተገርሜያለሁ።

መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ!

Join us

🇵🇸🇵🇸🇵🇸

https://t.me/Ihsan_media_1

https://ummalife.com/ihsan_midea

https://www.youtube.com/@ihsan_media1

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የእሰራኤል የሞሳድ ዋና ሃላፊ የነበረው ዳኒ ያቶም ከእሰራኤል

ጋዜጣ ያድዖት አህረኖት ጋር ባደረገው ቀለ ምልልሰ እንዲህ

ይላል ፦፦ ምንድን ነው እየተፈጠረ ያለው ? የሙሴ እና የሃሮን

ፈጣሪ ረሳን ተወን ማለት ነው ? እንዴት ሊሆን ቻለ, የእሰራኤል ምርት እሰራኤል የሰራቻት እያልን በአለም ፊት ሰንመካባት የነበረች ሜርካፋ የምትባል ታንክ ዋጋዋ 170 ሚሊዮን

የአሜሪካ ዶላር የሃማሰ ተዋጊዎች በቀላል መሳሪያ በአርበጂ

እንዳልነበረች አመድ ሲያደርጓት ማየት ለማመን ያሰቸግራል

ከነሱ ጋር ሁኖ የሚዋጋ የሆነ ነገርማ አለ አለዚያ በፍፁም

እነዚህ ታንኮቻችን በዚሁ ሁኔታ ማቃጠል አይቻልም እነዚህ

ሰዎች,ጦርነቱ ከጀመሩ ጀምሮ ከ7 ኦክቶበር እሰከ አሁን

ድረሰ አነፃፅረው የተኮሱት ሁሉ መሬት ላይ አይወድቅም

ያለ የሙሴ እና የሃሮን ፈጣሪ ከድቶናል አበቃ ሌላ የምለው

የለኝም ። ወዘተ ብሏል አላህ አክበር 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸✌🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሀማስና እስራኤል ሰሜን ጋዛ ላይ ከባድ ውጊያ እየተዋጉ ነው ። የእስራኤል ጦር ለመግባት ሀማስ ላለማስገባት የሚደረግ የሞት ሽረት ጦርነት !!

በጦርነቱ ሀማስ በርካታ የእስራኤል ወታደሮችን መግደሉን አሳውቋል በርካታ ታንኮችንም አውድሟል ። እስራኤል በበኩሏ በሰጠቺው መግለጫ አንድ ከፍተኛ የጦር መኮንኗ በከፍተኛ ሁኔታ መቁሰሉን አስታውቃለች ። ኔታኒያሁ ጦርነቱ እጅግ ፈታኝ ነው ረጅም ጊዜም ይወስዳል ብለዋል ።

የኢራኑ ፕሬዚዳንት ሰይድ ኢብራሂም ረኢሲ ይህ የእስራኤል ጦር ዛሬ የደረሰበት ሽንፈት ከመጀመሪያው የሀማስ ጥቃት በሗላ ሁለተኛው ድል ነው ብለዋል ። እስራኤል በበኩሏ ለደረሰባት ወታደራዊ ኪሳራ ኢራንን ተጠያቂ አድርጋለች ። በጦር መሳሪያና በወታደራዊ ስምሪት የኢራን እጅ ነው ሀማስን ያፈረጠመው በማለት እየወቀሰች ነው ።

ጦርነቱ በርትቷል ጫናውም እስራኤል ላይ አርፏል ። የእስራኤል ባለስልጣናት ተከፋፍለው ሲወቃቀሱ ውለዋል ። ቤንጃሚን ኔታኒያሁ ለዚህ የእስራኤል መዋረድ የሀገሪቱን ጦር ተጠያቂ የሚያደርግ ፅሁፍ ትዊተር ላይ ለጥፈው ውግዘት ሲበዛባቸው አጥፍተውታል ።

ትግሉ ይረዝም ይሆናል እንጅ ከፍተኛ መስዋዕትነትን ይጠይቅ ይሆናል እንጅ ለፍልስጤማውያን አይሸነፉም !!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Ismail Kedir shared a
Translation is not possible.

በፍርስራሽ ስር ሆኖ እንዲህ አይነት መረጋጋት አስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ሆኖም ፈገግታ ይሄ ከፈጣሪ የሚሰጥ ውድ ስጦታ ነው የጠላትን ልብ የሚያሸብር የሚያንኮታኩት የወዳጅን ልብ ደሞ በተስፋና በደስታ የሚሞላ‼

ፍልስጤም

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group