UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

"ሒጃባችሁን ካላወለቃችሁ ፈተና ላይ አትቀመጡም!" - ዶክተር ዘላለም

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብት ትምህርት መምህር ነው :: በዛሬው እለት 2ኛ አመት ተማሪዎችን final exam ይፈትን ዘንድ በገባበት ሒጃቢስቶችን ወይ ሂጃባችሁን አውልቁ ወይ ደግሞ ክላሱን ለቃችሁ ውጡ በማለት በእብሪት ተናግሯል :: የአንዲት እህትንም ሒጃብ ለማውለቅ ሙከራ አድርጓል :: ልትወጣ ስትል ተመለሺ ብሎ ተመልሳ ብትፈተንም እሷ ላይና ሌሎች ሒጃቢስቶች ላይ በሙሉ ፈርሟል ::

ድፍረት ነው ! ጋጠ ወጥነት ነው ! ሙስሊም ጠልነት ነው ! ጉዳዩን ጀመዓው ይዞ እስከ ጥግ ድረስ ይሄዳል :: መድረስ እስካለብን እንደርሳለን :: ሁላችሁም በንቃት ተከታተሉ ::

በሒጃባችን ላይ የሚሰነዘርን ምንም ነገር አንታገስም ! በየክላሳችሁ በሀይማኖታችን ላይ የሚቀረሹ መምህራን ካሉ በአላህ ይሁንባችሁ አትታገሷቸው :: በሚገባቸው ቋንቋ አናግሯቸው ::

ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ዒኽላስ የለለዉ ስራና ..!

ከስሩ ምስጥ የገባበት

  ቤት  ተመሳሳይ ናቼዉ

ሁለቱም መጨረሻቼዉ ኪሳራ ነዉ ::

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሸይኽ ኢብኑ ኡሠይሚን አሏህ ይዘንላቸውና እንድህ አሉ:-

የሠው ልጅ የሰዎችን ቀልብ ከመስበር ሊጠበቅ  እና ሊጠነቀቅ ይገባል !!

የሠውን ልብ ከሰበረ ደግም በመጠገን ላይ ሊጥር ይገባዋል, ይሄን በማድረጉ ትልቅ ደረጃ አለው።

شرح بلوغ المرام ( ٣٣٣/١١)

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🛑👉የሴት ልጅ ትክክለኛ መስተካከልና ስልጣኔ የምትፈልጉ ከሆነ የፊቷ መሰተሪያ ግርዶሽ (ሂጃብ) ታንሳ ከማለታችሁ በፊት የመሀይምነት ግርዶሽ ከላይዋ ላይ እንድታነሳ አድርጉ። በየትኛውም ዘመን ሴት ልጅ ሂጃቧ ወደፊት እንጂ ወደ ኋላ አድርጓት አያውቅም።

ﻗﺎﻝ ﺍﻟﺸﻴﺦ ﻋﺒﺪ ﺍﻟﺤﻤﻴﺪ ﺑﻦ ﺑﺎﺩﻳﺲ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ

" ﺇﺫﺍ ﺃﺭﺩﺗﻢ ﺻﻼﺡ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﺍﻟﺤﻘﻴﻘﻲ، ﻓﺎﺭﻓﻌﻮﺍ ﺣﺠﺎﺏ ﺍﻟﺠﻬﻞ ﻋﻦ ﻋﻘﻠﻬﺎ ﻗﺒﻞ ﺃﻥ ﺗﺮﻓﻌﻮﺍ ﺣﺠﺎﺏ ﺍﻟﺴﺘﺮ ﻋﻦ ﻭﺟﻬﻬﺎ، ﻓﺈﻥ ﺣﺠﺎﺏ ﺍﻟﺠﻬﻞ ﻫﻮ ﺍﻟﺬﻱ ﺃﺧﺮﻫﺎ، ﻓﺄﻣﺎ ﺣﺠﺎﺏ ﺍﻟﺴﺘﺮ ﻓﺈﻧﻪ ﻣﺎ ﺿﺮﻫﺎ ﻓﻲ ﺯﻣﺎﻥ ﺗﻘﺪﻣﻬﺎ، ﻓﻘﺪ ﺑﻠﻐﺖ ﺑﻨﺎﺕ ‎ﺑﻐﺪﺍﺩ ﻭﺑﻨﺎﺕ ‎ﻗﺮﻃﺒﺔ ﻭﺑﻨﺎﺕ ‎ﺑﺠﺎﻳﺔ ﻣﻜﺎﻧﺎ ﻋﻠﻴﺎ ﻣﻦﺍﻟﻌﻠﻢ ﻭﻫﻦ ‎ﻣﺤﺠﺒﺎﺕ ".

📚[ﻣﺠﻠﺔ ﺍﻟﺸﻬﺎﺏ ١٩٢٩]

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🎀አንድ ቀን ለዘላለም ዝም ትላለህ

🎀አንድ ቀን ለዘላለም ትሄዳለህ

🎀አንድ ቀን እስከወዳኛው ተረስተህ ትዝታ ትሆናለህ

🎀አንድ ቀን ዳግመኛ እድል አይሰጥህም

🎀ያለህ አሁን ነው የናፈቀህ ጋ ደውለህ አውራው...አሁን !

....ያስቀየምከውን ይቅርታ ጠይቅ ያስቀየመሺን ይቅርታ ጠይቂ!

የብዙወች ትዳር፣ጎደኝነት ፣ዝምድና በርካታ ያለመግባባት በሮች ...በአንድ አረፍተ ነገር ሊዘጋ ይችሉ ነበር ።

«አጥፍቻለሁና ይቅርታ አድርግልኝ /አድርጊልኝ !»

በህይወት ውስጥ በትዳር ውስጥ ካጠፍችሁ ይቅርታ መጠየቅ! ይቅርታ አድርጉልኝ ካሉ ይቅርታ ማድረግን ልመዱ በደልን አትቁጠሩ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group