UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ድሮ ድሮ፣ 👇👇👇

የቁርዓን ወር የዚክር አለም፣

ለሚዕሚኖች ፍቅር ሰላም።

መጣህልን ታላቁ ወር፣

ሸያጢንን ልታባርር።

የአሁኑ👇👇

ረመዷዷዷዷዷዷንንንንንንን ድድድድድ🎼🎤🎼🥁🎸🪕🎼

የእዝነት ወር ድድድድድድድ🎹🎼🪗🎻🪕🪈

አላህ ረመዷንን ከሚጠቀሙበት ያርገን

ረመዷንን አስመልክቶ ከሚወጡ ነሺዳዎች መራቅ አለብን ያው የዘመኑን ነሺዳ ተብዬ ታውቁታላቹ

አላህ ረመዷንን ከሚጠቀሙበት ያርገን 🤲

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

Just in

ሀማስ እና እስራኤል በጊዜያዊ የተኩስ አቁም ከስምምነት ላይ ደረሱ

ስምምነቶቹ

- አራት ቀን ተኩስ አቁም

- ሀማስ 42 እስረኞች መልቀቅ (30 ታዳጊዎች 12 ሴቶች

- እስራኤል 150 ታዳጊዎች እና ሴት እስረኞች ለመልቀቅ

በቀጣይ ቀናት ስምምነቱ ተግባራዊ ይሆናል

Bint Bereka

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሰሞኑን በዘነበው ዝናብ የመካ ተራሮች እንደዚህ አርንጓዴነትን ተላብሰዋል።

እና ምንም አልተሰማችሁም💔

Bint Bereka

image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Bint Bereka shared a
Translation is not possible.

ፎሎወር እንዲበዛለቹ የምትፈልጉ ይህንን አርጉ

1 ይሄንን አካውንት follow አርጉ (Bint Bereka)

2 ኮሜንት ላይ ok ብላቹ ፃፉ             

3 ok ብለው የፃፉ 5 ሰዎችን ፎሎው አርጉ

    ፎሎው የተደረጋቹ follow back መልሱ

ልብ ይበሉ

ይህ የሚሰራው ፎሎው የተደረጋቹ follow back ስትመልሱ ነው

  ኢንሻአላህ አብረን እናድጋለን

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Bint Bereka shared a
Translation is not possible.

ፎሎወር እንዲበዛለቹ የምትፈልጉ ይህንን አርጉ

1 ይሄንን አካውንት follow አርጉ (Bint Bereka)

2 ኮሜንት ላይ ok ብላቹ ፃፉ             

3 ok ብለው የፃፉ 5 ሰዎችን ፎሎው አርጉ

    ፎሎው የተደረጋቹ follow back መልሱ

ልብ ይበሉ

ይህ የሚሰራው ፎሎው የተደረጋቹ follow back ስትመልሱ ነው

  ኢንሻአላህ አብረን እናድጋለን

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group