Translation is not possible.
🎀አንድ ቀን ለዘላለም ዝም ትላለህ
 
🎀አንድ ቀን ለዘላለም ትሄዳለህ
 
🎀አንድ ቀን እስከወዳኛው ተረስተህ ትዝታ ትሆናለህ
 
🎀አንድ ቀን ዳግመኛ እድል አይሰጥህም
 
🎀ያለህ አሁን ነው የናፈቀህ ጋ ደውለህ አውራው...አሁን !
 
....ያስቀየምከውን ይቅርታ ጠይቅ ያስቀየመሺን ይቅርታ ጠይቂ!
 
የብዙወች ትዳር፣ጎደኝነት ፣ዝምድና በርካታ ያለመግባባት በሮች ...በአንድ አረፍተ ነገር ሊዘጋ ይችሉ ነበር ።
 
«አጥፍቻለሁና ይቅርታ አድርግልኝ /አድርጊልኝ !»
 
በህይወት ውስጥ በትዳር ውስጥ ካጠፍችሁ ይቅርታ መጠየቅ! ይቅርታ አድርጉልኝ ካሉ ይቅርታ ማድረግን ልመዱ በደልን አትቁጠሩ።
Send as a message
Share on my page
Share in the group