UMMA TOKEN INVESTOR

About me

If you want to learn about Islam, go study Islam, don't study Muslims. Islam is perfect. Muslims are not.

Translation is not possible.

🍎 ቫይታሚን ሷድ (ص)

💊 ስለ ቫይታሚን ሷድ (ص) ሰምታችሁ ታውቁ ይሆን?

💉 ቫይታሚን ሷድ(ص) የሚባሉት፦

ሶላት (صلاة)... ፆም (صوم)... ምፅዋት (صدقة)... ትዕግስት (صبر)....ዝምድናን መቀጠል (صلة رحم)....እውነተኛነት (صدق) ደጋጎችን መጎዳኘት ጓደኛ አድርጎ መያዝ (صحبة الصالحين )

🏖 እና ሌሎችም ሩሐችንን ለመገንባት የሚረዱ ቫይታሚኖች ናቸው‼

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

«ረመዿን» የሚል ስያሜ የተሰጠው በመልካም ሥራ ወንጀልን ስለሚያቃጥል ነው ይላሉ አልኢማም ሸውካኒ!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ነብዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ፡-

{ أتاني جبريل فقال: يا محمد، عش ما شئت فإنك ميت، وأحبب من شئت فإنك مفارقه، واعمل ما شئت فإنك مجزي به، واعلم أن شرف المؤمن قيامه بالليل،

وعزه استغناؤه عن الناس } .

“ጂብሪል እኔ ዘንድ በመምጣት እንዲህ አለኝ፦

'የፈለግከውን ያክል ብትኖር ትሞታለህ! የፈለግከውን ብትወድ ትለየዋለህ! የፈለግከውን ስራ ዋጋውን ታገኛለህ! እወቅ! የሙእሚን ክብሩ የሌሊት ሶላት መስገዱ፣ የበላይነቱ ደግሞ ከሰዎች መብቃቃቱ ነው፡፡”

(ሐኪም ዘግበውታል፡፡ አልባኒይ ሶሒሕ ብለውታል)

Ibnu Munewor

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የምንችለውን እናስተምር

~

ኢብኑል ሙባረክ - ረሒመሁላህ - "ከእድሜህ አንድ ቀን ብቻ ነው የቀረህ ብትባል ምን ትሰራ ነበር?" ተብለው ተጠየቁ።

"ሰዎችን አስተምር ነበር" አሉ።

[አልመድኸል ኢለሱነን፣ አልበይሀቂይ፡ 309]

Send as a message
Share on my page
Share in the group