UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ይሄ አረመኔ ፈላሻ የኢትዮጵያን ሙስሊሞች ሊያስፈራራንም እየሞከረ ነው !

በጣም የሚገርመኝ ነገር እየዚህ ሀገር አልባ የነበሩና ኢትዮጵያ " ፈላሻ " ብላ አስጠልላቸው የኖሩ ፈላሻዎች እንኳ እኛን እዚሁ ነባር እና የሀገር ባለቤት የሆንነውን የኢትዮጵያ ሙስሊሞች እንግዳና ስደተኛ አድርገው ሊያዩን ይፈልጋሉ ።

አስቡት ሀገር አልባ የነበረና እዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ ማንም የማይጋባው ማንም የማይዛመደው የነበረ ስደተኛ እኛን የሀገሩን ነባርና ቀደምት ህዝቦች ስደተኛ ናችሁ ሊል ሲፈልግ ?

ለማንኛውም እናንተ ለዚህ አብቅቷችሁ እዚህ ኢትዮጵያ ላይ እናጠቃችሗለን ካላችሁ ሞክሩን ! ከቻላችሁ ከተሳካላችሁ ወላሂ ሞተናላ !

Seid

7 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በአለማችን ላይ 57 ሙስሊም ሀገራት አሉ ። በነዚህ ሙስሊም ሀገራት ውስጥ ከ 1.8 ቢሊዮን በላይ ህዝብ ይኖራል ። በአጠቃላይ ግን 2 ቢሊዮን ገደማ ሙስሊም ህዝብ በአለም ላይ ይኖራል ።

ከነዚህ 57 ሙስሊም ሀገራት ውስጥ ግን አንዳቸውም ፍልስጤማዊያንን " ብቻችሁን አይደላችሁም " ብለው አልደረሱላቸውም ።

ከነዚህ 57 ሙስሊም ሀገራት ውስጥ ጠንካራ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ድጋፍ ለማድረግ ደፋ ቀና እያሉ ያሉት ሀገራት ሶስት ብቻ ናቸው ። ኳታር ፣ ኢራንና ቱርክ ብቻ !!

ከሌሎቹ ሙስሊም ሀገራቶች በላይ እነ ሆንዱራስ ቦሊቪያ ቺሊ እና ኮሎምቢያ የመሳሰሉ ካቶሊክ የላቲን አሜሪካ ሀገራት ለፍልስጤማውያን ጠንካራ ድጋፍ አሳይተዋል ግንኙነታተውንም ከእስራኤል ጋር አቋርጠዋል ።

ከ57 ሀገራቱ ሳኡዲ አረቢያና ኢማራት ለእስራኤል ያላቸውን ድጋፍ አረጋግጠዋል ። ይህን ስል በጥላቻ ተሞልቼ እንደሆነ የሚያስቡ ብዙ የዋሆች አሉ ። በፍፁም !

በአጠቃላይ በአሁኑ ሰአት አብዛኛው ሙስሊሙ አለም በምእራባውያን ተላላኪዎች የሚመራ እንደመሆኑ የብዛቱን ያክል ምንም አይነት ተፅእኖ እንዳይፈጥር አድርጎታል ።

Seid

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

" ኒውክለር ጥሎ ጋዛ የምትባለዋን ከተማ ከምድርገጽ በማጥፋት በቦታዋ ላይ ኢስራኤላዉያንን ማስፈር ያስፈልጋል። እዚያ ያሉ ታጋቾች ጉዳይ ሊያሳስበን አይገባም። ምክንያቱም ማንኛዉም ጦርነት ዋጋ እንደሚያስከፍል የታወቀ ነው።"

የኢስራኤል የባህል ሚኒስትሩ ነው እንዲህ የሚለው። ንግግሩ ትልቅ መነጋገሪያ ሆኗል።

ትንሿ ጋዛ ምን ዓይነት ፅናት ያላት ከተማ ብትሆን ነው ለኒውክለር ጭምር የታሰበችው።

Abx

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የወራሪዋ ሚዲያ የቻናል 13 ወታደራዊ ዜና ተንታኝና ጋዜጠኛ አሎን ቤን ዴቪድ እግረኛ ወታደሮቹን ተቀላቅሎ ነብር በምትሰኘው ተሽከርካሪ ውስጥ ከሰራዊቱ ጋር ወደ ጦር ግንባር በመጓዝ ላይ ሳለ በቀሳሞች ኦፕሬሽን ሪፖርቱን አዘጋጅቶ ሳይጨርስ ጥቃት ደርሶበት ቆስሎና ኮስምና የተረፈችውን ነፍሱን እንደምንም ታድጎ ወደ ቴልአቪቭ ተመለሰ። እጆቹ በቅጡ ሳይድኑ ከነፋሻው ወደ ስራው ተመልሶ ቀጥታ ስርጭት ላይ ታየ። የተጎዳ እጁን ከጠረጴዛው አኑሮ ምላሱን እያውለበለበ ዜና ያነባል። አላሁመ ዚድ ወሰዲድ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ያ አላህ! ለፍልስጤም የሰማይ መላእክትን፣ የምድርንም ጭፍሮች፣በውስጧም ያሉትን ሁሉ ታዛዥ አድርግላቸው።

---------

ያ አላህ! የስኬትህን በሮች ክፈትላቸው፣ ጉዳያቸውን አቅልላቸው፣ በትእግስታቸውም ላይ አጽናላቸው።

ያ አላህ! ከፍ አድርጋቸው።አንተ ከቅርብም ከሩቅም ጠላቶቻቸው ሁሉ ጠብቃቸው።ከጭንቅም ሁሉ መውጫን አድርግላቸው።

----------

አላህ ሆይ ፍልስጢምን እና የፍልስጢምን ሕዝብ ጠብቅ በጠላቶቻቸውም ላይ ድልን አጎናፅፋቸው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group